Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42724
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 01 May 2023, 18:10
ማንም የማይሄድበት ሃላላ ኬላ አሻንጉሊት ፕሮጀክት ! ልብ በሉ ዛሬ ላይ በየትኛውም የወረሞ ምድር በመኪና መሄድ ስለማይቻል ሻሸመኔ ለመሄድ በአይሮፕላን አዋሳ ተሂዶ ነው ... ሰላም በሌለበት የጎሳ እስር ቤት ውስጥ ቅንጡ ሎጅ የኢንፋንት አቢይ አሻንጉሊት ማለት ነው !
-
eden
- Senior Member
- Posts: 10117
- Joined: 15 Jan 2009, 14:09
Post
by eden » 28 Mar 2026, 01:10
Horus wrote: ↑01 May 2023, 18:10
Abiy Ahmed's Infantile disorder