Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10087
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Post
by Digital Weyane » 11 Feb 2026, 22:24
እኛ ኢትዮጵያውያን ሲበዛ አረብ አክባሪ ነን። አረቦችን ከራሳችን ከነፍሳችን በላይ አብልጠን እንወዳቸዋለን። እኛ እንራብ አረቦች ይብሉ፣ እኛ ይቅርብን አረቦች ይጠጡ፣ እኛ እንራቆት አረቦች ይልበሱ ፣ እያልን አንድ እርምጃ ወደፊት ሁለት እርምጃ ወደ ኋላ እያልን ቁልቁል እንሄዳለን። ግን መቼ ነው ለራሳችን የምንኖረው?
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10087
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Post
by Digital Weyane » 12 Feb 2026, 02:21
<<በማወቅ ይሁን ባለማወቅ ኢትዮጵያን ካፈረስናት የአረብ ኤምሬትስን ዜግነት ይሰጠናል>> የሚሉ የብልፅግና ፓርቲ ጓዶኞቼ ያሳዝኑኛል።
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10087
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Post
by Digital Weyane » 12 Feb 2026, 16:04
የብልፅግና ካድሬአችን Horus የኤምሬቶችን የበላይነትን ለማስጠበቅ ሲል ኢትዮጵያን እስከማፍረስ የዘለቀ የማያዳግም እርምጃ እንደሚወስድ ታውቃላችሁ? ጀግንነት ማለት ለአረቦች መጨነቅ ነው።