Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 41921
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ኢትዮጵያ መሃልሽ ገነት ዳርሽ እሳት ይሁን!

Post by Horus » 05 Feb 2026, 13:02

መሬትሽም በሰው ልጅ፣ እንሰሳት፣ ውሃና እጸዋት ይሞላ! አሚን!




Fiyameta
Senior Member+
Posts: 21056
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ኢትዮጵያ መሃልሽ ገነት ዳርሽ እሳት ይሁን!

Post by Fiyameta » 05 Feb 2026, 13:48

:lol: :lol: :lol: :lol: :mrgreen:
Please wait, video is loading...



Abere
Senior Member
Posts: 15170
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኢትዮጵያ መሃልሽ ገነት ዳርሽ እሳት ይሁን!

Post by Abere » 05 Feb 2026, 13:57

ሁሬሳ ግን እኮ የአንተ አሳዳሪ ዐብይ አህመድ እረማጫ እሳት ላይ ነው የተቀመጠው። ስነ-አዳሪ ስለሆንክ ስለሆንክ መቸም እውነቱን አትተነፍስም። ከእንደ አንተ አይነቱ ፀረ-ኢትዮጵያ ስነ-አዳሪ አፍ ስለሚወጣ ስለ ኢትዮጵያ ሳይሆን ስለ ተምኔታዊዋ ኦሮምያ ሪፓብሊክ እየሰብክህ ይሆናል። በኢትዮጵያ ፍርስራሽ መቃብር ላይ ኦሮምያ ሪፓብሊክ እንመሰርታለን እኮ ነው የሶዶ ኦሮሙማዎች መፈክር። :mrgreen:



Zmeselo
Senior Member+
Posts: 37343
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: ኢትዮጵያ መሃልሽ ገነት ዳርሽ እሳት ይሁን!

Post by Zmeselo » 05 Feb 2026, 15:02

Only an unbelievably stupid person cannot realize that if your neighbour's house is burning yours will too, eventually.

Horus
Senior Member+
Posts: 41921
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ መሃልሽ ገነት ዳርሽ እሳት ይሁን!

Post by Horus » 05 Feb 2026, 16:18

Zmeselo wrote:
05 Feb 2026, 15:02
Only an unbelievably stupid person cannot realize that if your neighbour's house is burning yours will too, eventually.
አንተ ኢሬ፡
ኢትዮጵያ በኃይለ ስላሴ መንግስት ድክመትና ፍርሃት የተነሳ በአረቦች ስትቦረቦር ኖራ አንተም አገር ለመሆን በቃህ! የማንም ቅኝ ተገዥ አረብ እዚም እዛም ኢትዮጵያን እየከበበ እስከ ዛሬ ቀን ድረስ የኢትዮጵያን ሰላማዊነት እንደ ድካም ተወስዶ ዛሬ ዛሬ ላይ ግብጽ የተባለች ቅኝ ተገኝ ፣ ሱዳን የተባለች ቅኝ ተገዝ በኢትዮጵያ ጉዳይ ይፈተፍታሉ! አሁን ያ ሁሉ አብቅቷል!

ኤርትራ ፣ ግብጽ ፣ ሱዳን ፣ ደቡብ ሱዳን ። ሱማሌ ፣ ጂቡቲ የተባሉ አገሮች ኢትዮጵያ ለመረሸ ውልፍ ሲሉ አዙረን እንበትናቸዋለን! በነዚህ አገሮች ሁሉ ኢትዮጵያን የሚያፈቅር መንግስት እናቆማለን! እስከዚያ ድረስ የኢትዮጵያ ድምበሮች ሁሉ እሳት ይሆናሉ ! በኤርትራ ውስጥ ጸረ ኢትዮጵያ መንግስት እንዲኖር አንፈቅድም! እንስማማ !!!!

Post Reply