Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42045
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ግብጾች ስለኢትዮጵያ አየር ኃይል ምን እንደሚሉ ስሙ! በኤርትራ ላይ ቀለዱ! የዛሬ 5 ዓመት 5ኛ ትውልድ ኃይል እንሆናለን!!

Post by Horus » 25 Jan 2026, 22:18

5ኛ ትውልድ ማለት አሁን ላይ ያለም አየር ኃይል የደረሰበት ረቅቅና ሳይንሳዊ የጦር አይሮፕላንና ተያያዥ መሳሪያዎችን የታጠቀ ኃይል ማለት ነው! ያፍሪቃ ቀን ኃያል አገር ኢትትዮጵያ! ፈጣን ኢትዮጵያ ነች! ይህ ደሞ በቅርብ የሚታይ ነው !

Last edited by Horus on 25 Jan 2026, 22:33, edited 1 time in total.

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10117
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ግብጾች ስለኢትዮጵያ አየር ኃይል ምን እንደሚሉ ስሙ! በኤርትራ ላይ ቀለዱ!

Post by Digital Weyane » 25 Jan 2026, 22:30

ሚጢጢዋ ጅቡቲ እና ዝርፍጧ ሱዳን የሀገራችን ኢትዮጵያን ድንበር እንደፈለጉ እየጣሱ በድሮን እየደበደቡን ባሉበት በዚህ ወቅት ግብፆች ይሄኔ ሆዳቸውን ይዘው እየሳቁብን ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry: :cry:

Horus
Senior Member+
Posts: 42045
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ግብጾች ስለኢትዮጵያ አየር ኃይል ምን እንደሚሉ ስሙ! በኤርትራ ላይ ቀለዱ!

Post by Horus » 25 Jan 2026, 22:36

Digital Weyane wrote:
25 Jan 2026, 22:30
ሚጢጢዋ ጅቡቲ እና ዝርፍጧ ሱዳን የሀገራችን ኢትዮጵያን ድንበር እንደፈለጉ እየጣሱ በድሮን እየደበደቡን ባሉበት በዚህ ወቅት ግብፆች ይሄኔ ሆዳቸውን ይዘው እየሳቁብን ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry: :cry:
ወረኛ ሻቢያ
ግብጾች ናቸውኮ ልክ ልክህን እየነጉርህ ያሉት!

ከኢትዮጵያ ጋራ ጦርነት አታስበው እያልክ አይደል እንዴ ግብጾቹ በፋቸው!

Post Reply