Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 15170
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ይህ ከአገር ዉጪ ና በአገር ዉስጥም እየዞረ የአገርን የሙዚቃ ባሕል የምያስተዉዉቀዉ የባሕል ቡድን ስያሜዉን ከየት ነዉ የአገኘዉ ግን? ኪን (በአማርኛ) ማለት ምን ማለት ነዉ?

Post by Abere » 17 Jan 2026, 17:28

በእውነት ኢትዮጵያ አሁን የሚዘፈንባት አገር አለመሆኗን ማንም ጤነኛ ሰው ያውቃል። ስንት እና ስንት ሚልዮን ህዝብ አልቆ፤ አሁንም እያለቀ፤ ህዝብ በጥንድ አይኑ እያዘነ ባለበት ሰዐት የፓለቲካ ዘፈን ነው። የህዝብ ለቅሶ ለማፈን።

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13123
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ይህ ከአገር ዉጪ ና በአገር ዉስጥም እየዞረ የአገርን የሙዚቃ ባሕል የምያስተዉዉቀዉ የባሕል ቡድን ስያሜዉን ከየት ነዉ የአገኘዉ ግን? ኪን (በአማርኛ) ማለት ምን ማለት ነዉ?

Post by DefendTheTruth » 17 Jan 2026, 17:54

Abere wrote:
17 Jan 2026, 17:28

በእውነት ኢትዮጵያ አሁን የሚዘፈንባት አገር አለመሆኗን ማንም ጤነኛ ሰው ያውቃል። ስንት እና ስንት ሚልዮን ህዝብ አልቆ፤ አሁንም እያለቀ፤ ህዝብ በጥንድ አይኑ እያዘነ ባለበት ሰዐት የፓለቲካ ዘፈን ነው። የህዝብ ለቅሶ ለማፈን።

የስራ ክፍፍል ማድረጋቸዉ ነዉ መሰለኝ። የምያለቅሱት እያለቀሱ ይቆዩ፣ የምደሰቱት ደግሞ እንደዚያዉ እየተደሰቱ ይቀጥሉበት ማለታቸዉ ነዉ ማለት ነዉ።

ጎራህን መለየት የአንተ ፋንታ ነዉ!

Horus
Senior Member+
Posts: 41921
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ይህ ከአገር ዉጪ ና በአገር ዉስጥም እየዞረ የአገርን የሙዚቃ ባሕል የምያስተዉዉቀዉ የባሕል ቡድን ስያሜዉን ከየት ነዉ የአገኘዉ ግን? ኪን (በአማርኛ) ማለት ምን ማለት ነዉ?

Post by Horus » 17 Jan 2026, 17:55

ዲዲት፣
ኪን ማለት አርት ማለት ነው። ኪነት ልክ ሂደት፣ እውነት እንደ ምንለው የነገር ወይም የድርጊት ስም ሲሆን የአርት ነጠላ ስም ነው። በግዕዝ ቅኔ ፣ ከነወ፣ ክንውን ወዘተ ማድረግ፣ መከወን መፍጠር ማለት ሲሆን ዘመዶችህ ክስታኔዎች ቂና፣ ወከና ይሉታል ፣ ጥበብ፣ ፈጠራ ፣ መቀኘት ፣ መቀናት ማለት ነው ። ኪነት የእጅ ፣የአካልና ያይምሮ ክንውን ጥበብ ብቻ ሳይሆን ችሎታ ፣ እስክሊ ፣ ክህኖት ፣ ክህሎት ክህነት ማለት ሲሆን እጅግ ውብና ጥልቅ ቃል ነው። እራሱ ስን፣ ስነት፣ ስነ የምንለው ሳይንስ የሚለው ቃል የክን ቅርብ ወንድም ነው ። ስን ፣ ስነ እውቀት ወይም ሳይንስ ማለት ነው።

Abere
Senior Member
Posts: 15170
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ይህ ከአገር ዉጪ ና በአገር ዉስጥም እየዞረ የአገርን የሙዚቃ ባሕል የምያስተዉዉቀዉ የባሕል ቡድን ስያሜዉን ከየት ነዉ የአገኘዉ ግን? ኪን (በአማርኛ) ማለት ምን ማለት ነዉ?

Post by Abere » 17 Jan 2026, 18:33

ዘፈኑ ከልብ እንዳልሆነ ስለተረዳሁት ነው - ከአንገት በላይ ነው መረበሽ ለመደበቅ። በመዲናዋ ባህርዳር የደስታ ርችት ይተኮሳል።

በእውነት ኪን ትርጉሙ ጠፍቶብህ ነው? የሚገርመው ደግሞ የሰፈርህ የክስታኔ ሶደ ሁሬሳ ኪን አገር ነው ብሎህ እርፍ።

ኪን - ጥበብ፤ ብልሃት፤ችሎታ ነው ለበጎ ነገር።
በጎ ላልሆነ ደግሞ ተንኮል ነው።
ለምሳሌ በኪነ-ጥበቡ ይባላል።

የተንኮለኛን ባህርይ ስትገልጥ ደግሞ [ ርእዩ ኪኖሙ ወምግባሮ ለሰይጣን) ትላለህ። ለምሳሌ የጎንደሩ ኪነት የሚያሳየው የተንኮለኛ የሰይጣን ምግባር ነው።

DefendTheTruth wrote:
17 Jan 2026, 17:54

Post Reply