Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10853
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ኢትዮጵያ 70 ሚሊዮን ወታደር መሆን የሚችል ሰው አላት! በጦር ልታሸንፋት አትችልም!

Post by ethiopianunity » 15 Jan 2026, 15:15

እባክህ ሰለቸን ጉራ እስካሁን ለቱሪዝም ጉልበትና ገንዘብ እየፈሰሰ እንጂ በየ ክ/ ሀገሩ በየጓሮ የሚገደለውን ማህበረሰብ ቀድመህ አድን፣ የወያኔን ህገ መንግስት ገርስሰህ ህዝብን አንድ አድርግ።

እንዴ የኢትዮዽያ ጠላት የሆነውን ስብሀት አስመልጣችሁ ስብሀት እንደ ሳዳም ሁሴን ጉርጓድ የነበረውን በጀግና ወታደር አተርፋችሁ ከሞት አሜሪካና አስመራ ይንደላቃል ዛሬ ኢትዮዽያን ወደ መጨረሻው ግብ ለማፍረስ ከዘመዱ ኢሳያስ ጋር እየሰራ ነፍሱን ያተረፈው ለሀገሩ ሲዋጋ የነበረውን ወታደር እንደገና በወያኔ አስገደላችሁት ይህግፍ ነው ያማል። ራቅ ያለው ጠላት ይሻላል እኮ።

Horus
Senior Member+
Posts: 41933
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ 70 ሚሊዮን ወታደር መሆን የሚችል ሰው አላት! በጦር ልታሸንፋት አትችልም!

Post by Horus » 15 Jan 2026, 15:53

ethiopianunity wrote:
15 Jan 2026, 15:15
እባክህ ሰለቸን ጉራ እስካሁን ለቱሪዝም ጉልበትና ገንዘብ እየፈሰሰ እንጂ በየ ክ/ ሀገሩ በየጓሮ የሚገደለውን ማህበረሰብ ቀድመህ አድን፣ የወያኔን ህገ መንግስት ገርስሰህ ህዝብን አንድ አድርግ።

እንዴ የኢትዮዽያ ጠላት የሆነውን ስብሀት አስመልጣችሁ ስብሀት እንደ ሳዳም ሁሴን ጉርጓድ የነበረውን በጀግና ወታደር አተርፋችሁ ከሞት አሜሪካና አስመራ ይንደላቃል ዛሬ ኢትዮዽያን ወደ መጨረሻው ግብ ለማፍረስ ከዘመዱ ኢሳያስ ጋር እየሰራ ነፍሱን ያተረፈው ለሀገሩ ሲዋጋ የነበረውን ወታደር እንደገና በወያኔ አስገደላችሁት ይህግፍ ነው ያማል። ራቅ ያለው ጠላት ይሻላል እኮ።
አጅሬ ስለ ምንድን ነው የምታወራው? መቼ ነው ሃስብክን በልጽ የምትነግረን? አይዞህ ሃሳብ መግልጽ አያስፈራም! ምን ማለት የምትፈልገው? ጀባ በለን? በኢትዮፕያ ወታደር ላይ ያለህ ችግር ምንድን ነው?

እስከ ዛሬኮ የኢትዮጵያን ወታደር የሚንቅና የሚሰድብ እንጂ ያሸነፋቸው የለም!

ግብጽ ትሳደባለች

ሻቢያ ትሳደባለች

ወያኔ ትሳደባለች

ፋኖ ትሳደባለች

ሸኔ ትሳደባለች

ይህው እነዚህ ሁሉ አንዳቸውም አሸንፈው አዲሳባ ድርሽ አላሉም

ታዲያ ምንድ ነው ይህ ሁሉ መንጠራራት

ወደ ፊትም የሚሆነው ይህው ነው

ኢትዮጵያን በጦር ማንም አያሸንፋትም

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10093
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ኢትዮጵያ 70 ሚሊዮን ወታደር መሆን የሚችል ሰው አላት! በጦር ልታሸንፋት አትችልም!

Post by Digital Weyane » 15 Jan 2026, 16:33

ኤምሬቶች ሞቶ ሃያ ሚልዮን ጡቁር ወታደሮች አሉን ሲሉ ከእውነታው ብዙም አልራቁም። :roll: :roll:

sesame
Member+
Posts: 8355
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: ኢትዮጵያ 70 ሚሊዮን ወታደር መሆን የሚችል ሰው አላት! በጦር ልታሸንፋት አትችልም!

Post by sesame » 15 Jan 2026, 17:33

Mereja should have like and love b.u.t.t.o.n.s so that we may express our appreciation of creative posters like DW who say a lot with few words! :lol: :lol: :lol:
Digital Weyane wrote:
15 Jan 2026, 16:33
ኤምሬቶች ሞቶ ሃያ ሚልዮን ጡቁር ወታደሮች አሉን ሲሉ ከእውነታው ብዙም አልራቁም። :roll: :roll:

Tiago
Member
Posts: 3158
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: ኢትዮጵያ 70 ሚሊዮን ወታደር መሆን የሚችል ሰው አላት! በጦር ልታሸንፋት አትችልም!

Post by Tiago » 15 Jan 2026, 17:46

70 ሚልዮን የምትለው አማራ ትግሬ አፋር አደሬ ጉራጌና ሶማሌ አይወክልም

የፈረደበትን የኦሮሞና የደቡብን ወጣት ካልሆነ ።

እንተ ልጅህን አትሰጥ ወይ አትዋጋ ምን ጨንቆህ :lol: :lol:

sesame
Member+
Posts: 8355
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: ኢትዮጵያ 70 ሚሊዮን ወታደር መሆን የሚችል ሰው አላት! በጦር ልታሸንፋት አትችልም!

Post by sesame » 15 Jan 2026, 17:58

Horsey,

One small dog can shepherd a 1000 sheep. It is not numbers that matter but quality. Sheabia drove its tanks from Nakfa to Addis to get rid of Mengistu who had over 700,000 soldiers.

https://www.facebook.com/reel/1855535688411607

Please wait, video is loading...

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10853
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ኢትዮጵያ 70 ሚሊዮን ወታደር መሆን የሚችል ሰው አላት! በጦር ልታሸንፋት አትችልም!

Post by ethiopianunity » 16 Jan 2026, 12:44

Horus wrote:
15 Jan 2026, 15:53
ethiopianunity wrote:
15 Jan 2026, 15:15
እባክህ ሰለቸን ጉራ እስካሁን ለቱሪዝም ጉልበትና ገንዘብ እየፈሰሰ እንጂ በየ ክ/ ሀገሩ በየጓሮ የሚገደለውን ማህበረሰብ ቀድመህ አድን፣ የወያኔን ህገ መንግስት ገርስሰህ ህዝብን አንድ አድርግ።

እንዴ የኢትዮዽያ ጠላት የሆነውን ስብሀት አስመልጣችሁ ስብሀት እንደ ሳዳም ሁሴን ጉርጓድ የነበረውን በጀግና ወታደር አተርፋችሁ ከሞት አሜሪካና አስመራ ይንደላቃል ዛሬ ኢትዮዽያን ወደ መጨረሻው ግብ ለማፍረስ ከዘመዱ ኢሳያስ ጋር እየሰራ ነፍሱን ያተረፈው ለሀገሩ ሲዋጋ የነበረውን ወታደር እንደገና በወያኔ አስገደላችሁት ይህግፍ ነው ያማል። ራቅ ያለው ጠላት ይሻላል እኮ።
አጅሬ ስለ ምንድን ነው የምታወራው? መቼ ነው ሃስብክን በልጽ የምትነግረን? አይዞህ ሃሳብ መግልጽ አያስፈራም! ምን ማለት የምትፈልገው? ጀባ በለን? በኢትዮፕያ ወታደር ላይ ያለህ ችግር ምንድን ነው?

እስከ ዛሬኮ የኢትዮጵያን ወታደር የሚንቅና የሚሰድብ እንጂ ያሸነፋቸው የለም!

ግብጽ ትሳደባለች

ሻቢያ ትሳደባለች

ወያኔ ትሳደባለች

ፋኖ ትሳደባለች

ሸኔ ትሳደባለች

ይህው እነዚህ ሁሉ አንዳቸውም አሸንፈው አዲሳባ ድርሽ አላሉም

ታዲያ ምንድ ነው ይህ ሁሉ መንጠራራት

ወደ ፊትም የሚሆነው ይህው ነው

ኢትዮጵያን በጦር ማንም አያሸንፋትም
Can you read and grasp what l posted? You deliberately avoid the issue l posted about

Post Reply