ብራ ማለት ከክረምት በኋላ በራ እንደማለት ነዉ።
በፍጥረት በር ብራ ሲደርስ ያፈረኦኑ ቃላት ተሸካሚ ታቦት ጨምሮ ሁሉም ኣክባሪ ናቸዉ።
የቃላቱ ባለቤት የእስራኤላዊያንም ኣምላክ የሆነ ነዉ።
እሬቻ ኣክባሪዎቹም ቃሉ ማለት ምን ማለት እንደሆነ የማይስቱ ናቸዉ።
በዘመኑ ምድር ላይ ከሁሉም በላይ ገናና ነበረ የተባለዉ ፕሮፌት ሁሉን ሰብስቦ የነበረ ቢሆን ነዉ።
ፕሮፌቱም ብራን ያዉቅ ስለነበረ ነዉ እዚህም እዛም ብራ በየዓመቱ ደርሶ የሚከበረዉ።
ታድያ ብራ ሲደርስ አበረን ምን ነበር ያቅበዘበዘዉ?
የሰለሞን እና የሳባ ትርክት የድሮ ሆኖ የአክናተን እና የሳራ ታሪክ የዘንድሮ ትረካ ይሆናል ብሎ ነዉ?
Re: ብራ ማለት በፍጥረት በር ክረምት ኣልፎ ብርሃን ሲሆን ማለት ሆኖ አበረን ምን ነበር ያቅበዘበዘዉ?
Naga
ግን አንተ መቼ ነው ይህ የፍጥረት በር ነገር እያነሳህ መጨቅጨቅህን የምታባራው?
አሁን በድፍን ጦብያ የኦሮሙማ የጥፋት ጭጋግ እና ዶፍ እየወረደ ፤ በጅብ ወለደች አይነት አሳምን-አደናግር ነጎድጓድ ሰዎች በቆፈን ተይዘዋል።
ነብይ ከሆንክ መቸ ነው የኦሮሙማ የጥፋት ዶፍ የሚያባራው፤ በሞት ጥላ ሥር ለሚኖሩ የጦቢያ ሰዎች ብርሃን የሚፈነጥቅላቸው? የኦሮሙማ ዐለቃ የሆነው እሬቻ ዘቆሪጥ ዘብጥያ የሚወርደው? አውሬው ከዛፍ ላይ ተሰቅሎ የላም-አላባ ቅቤ፤ የሰው ደም ግብር፤ የአምባጓሮ ምድር ማድረጉን የሚያቋርጥበት ከዚያም ሰው ፍቅር የሚጎናጸፈብት የባቢሎን ግንብ (ክልል) የሚፈርስበት?
ግን አንተ መቼ ነው ይህ የፍጥረት በር ነገር እያነሳህ መጨቅጨቅህን የምታባራው?
ነብይ ከሆንክ መቸ ነው የኦሮሙማ የጥፋት ዶፍ የሚያባራው፤ በሞት ጥላ ሥር ለሚኖሩ የጦቢያ ሰዎች ብርሃን የሚፈነጥቅላቸው? የኦሮሙማ ዐለቃ የሆነው እሬቻ ዘቆሪጥ ዘብጥያ የሚወርደው? አውሬው ከዛፍ ላይ ተሰቅሎ የላም-አላባ ቅቤ፤ የሰው ደም ግብር፤ የአምባጓሮ ምድር ማድረጉን የሚያቋርጥበት ከዚያም ሰው ፍቅር የሚጎናጸፈብት የባቢሎን ግንብ (ክልል) የሚፈርስበት?
Re: ብራ ማለት በፍጥረት በር ክረምት ኣልፎ ብርሃን ሲሆን ማለት ሆኖ አበረን ምን ነበር ያቅበዘበዘዉ?
Abere:
ኣንደኛ፣ ግዜያዊ ግለሰቦች እና ዘላለማዊ ማህበረሰቦች ልዩነት እንዳላቸዉ ማንን መምከር ያስፈልጋል?
ሁለተኛ፥ መጽሓፉ ሕክምና የምያስፈልገዉ ነዉ ማለት ከዚህ ጋር ይገናኛል?

Abere wrote: ↑17 Oct 2025, 10:48Naga
ግን አንተ መቼ ነው ይህ የፍጥረት በር ነገር እያነሳህ መጨቅጨቅህን የምታባራው?አሁን በድፍን ጦብያ የኦሮሙማ የጥፋት ጭጋግ እና ዶፍ እየወረደ ፤ በጅብ ወለደች አይነት አሳምን-አደናግር ነጎድጓድ ሰዎች በቆፈን ተይዘዋል።
ነብይ ከሆንክ መቸ ነው የኦሮሙማ የጥፋት ዶፍ የሚያባራው፤ በሞት ጥላ ሥር ለሚኖሩ የጦቢያ ሰዎች ብርሃን የሚፈነጥቅላቸው? የኦሮሙማ ዐለቃ የሆነው እሬቻ ዘቆሪጥ ዘብጥያ የሚወርደው? አውሬው ከዛፍ ላይ ተሰቅሎ የላም-አላባ ቅቤ፤ የሰው ደም ግብር፤ የአምባጓሮ ምድር ማድረጉን የሚያቋርጥበት ከዚያም ሰው ፍቅር የሚጎናጸፈብት የባቢሎን ግንብ (ክልል) የሚፈርስበት?
ነዘነዘህ!
እንደ ክፉ ሚስት!