የበተር እና የበትለር ጉድ።“almaze” wrote: ኢሬቻ በ Chicago! ይሄ ሁሉ unsalted-ቅቤ እንዲህ በከንቱ ሲባክን ማየት በጣም ያሳዝናል
እሬቻ ብዙ በተር ያባክናል።
በትለር ጆን ሜሪን ምንም በተር ኣልቀባም ሲልሽ ዬስ ማስተር ኣልሽ።
ሬይነሳንስ እሬቻ በዓመት ኣንድ ቀን ቅቤ ቀባ፣ ጆን ሜሪን ቅቤ ቀባ ኣልቀባም የኣንተ ጉዳይ ነዉ፤ የእኔ ጉዳይ አስትሮኖሚን ማጥናት ነዉ ኣለ።
እሬቻ በአስትሮኖሚ መዘመን ይችላል።
ዬስ ማስተር ያልክለት የበትለር ጆን ሜሪን በተር ኣልቀባም ጭንጋፍ ነዉ።
እዴሳ ይሄ ነዉ።