የወፍጮ ቤት በጉ ጌቾ/አብይ በድንጋጤ ከሬሳ ጋር ያስተኛው ጌቾ ደግሞ ለአብይ ሲኦል ገብተን እናወጣዋለን ያለው/ ወደድሮ misinformation minster-ነት መልሶታል ሲባል ማመን አቅቶኝ syncopate ላረግ ነበር
በለገስ ቱልቱላ ቦታ ማለት ነው!
ለገስ ደግሞ ወደ-አምበሳድርነት ይቅርታ አምባሳደርነት ተቀንሷል እየተባለ ነው:: ወደ ቀይ ባህር ግማሽ መንገድ እንደተጉዋዘ መስናክል ገጥሞታል:: ጎማ ፈንድቷል!
የባንኩ ገዥ ማሜ ምህረቱም ወገቤን ብሉ resignation letter እንዲለጥፍ ተደርጎዋል!
----------
ጌች ለሁለተኛ ከተሾመች ኤርምያስ ለገስም ተስፋ አላት
ከስሞኑ የስማው አለ? ፍሬቻ ማሳየት ወይም ማርሽ የመቀየር ምልክት አላሳየም?
ሁሬሳ/አይነ ስንኩሉ ሆረስ የኢሃፖ ሌባ የኦሮሙማ አህያ ብቻ ነው ፊሎስፈር ነኝ እያለ low class video posting job የተስጠው::
አክሱም ቅዘናም እንኳን ደስ አለህ የተደመረው ወገንህ ጌች ሹመት እየደራረበ ስለሆነ! Misinformation minster ሆኖ ደብረጭን እንደሚያብጠለጥል ይጠበቃል!
--------
ያንት ያለህ ጌታቸው disinformation minster ሆኖ መጥቶ የሚናገረውን አስቡ
የኢትዮዽያ ፖለትካ እንዲህ የተልከስከስና ሞራል ኢትክስ የሌለው ሆኖ በክቷል!!