-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4486
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Birhanu Once said ራሱን ያለጠበቀ ጉራጌ ለኢትዮጵያ አይሆንም
When the going gets tough, it is only the tough who gets going
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4486
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: Birhanu Once said ራሱን ያለጠበቀ ጉራጌ ለኢትዮጵያ አይሆንም
If you can't beat them, Join them !!
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4486
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: Birhanu Once said ራሱን ያለጠበቀ ጉራጌ ለኢትዮጵያ አይሆንም
በውቀቱ ስዩም ሲሳለቅ
ምን ታይቶት ይሆን ብሎ የጠየቀ አልነበረም!
እኛ አሁንም ፣ ጉራጌ ክልል ነው ከሚለው አቋማችን ፣ ፍንክች አንልም!!
እኛ አሁንም ፣ ጉራጌ ክልል ነው ከሚለው አቋማችን ፣ ፍንክች አንልም!!
Re: Birhanu Once said ራሱን ያለጠበቀ ጉራጌ ለኢትዮጵያ አይሆንም
Why do post these very old videos? You used to post current happenings, once in full moons. Especially quoting tge sellout Birratu Naga is offensive to us.Za-Ilmaknun wrote: ↑25 Aug 2025, 14:39When the going gets tough, it is only the tough who gets going![]()
Re: Birhanu Once said ራሱን ያለጠበቀ ጉራጌ ለኢትዮጵያ አይሆንም
Za-Ilmaknun wrote: ↑25 Aug 2025, 14:51በውቀቱ ስዩም ሲሳለቅምን ታይቶት ይሆን ብሎ የጠየቀ አልነበረም!
እኛ አሁንም ፣ ጉራጌ ክልል ነው ከሚለው አቋማችን ፣ ፍንክች አንልም!!
That was funny! Listening it for second time.
ሆረስ gave up on ጉራጌ ክልል ነው መፈክር long time ago and became an Oromuma cadre in support of 5% of his genetic heritage from Sodo Oromo
Re: Birhanu Once said ራሱን ያለጠበቀ ጉራጌ ለኢትዮጵያ አይሆንም
ምን ማለቱ ነዉ ብለህ ጠይቀሃል ወይስ ፕሮፌሰር ነኝ ያለ ይህን ኣለ ብለህ ምን ማለቱ እንደሆነ ጠይቀህ ሳይገባህ ትለጥፋለህ?
የትኛዉ ጉራጌ ነዉ የትኛዉን ጉራጌ እራሱን ያልጠበቀ ማለት የሚችለዉ? የጉራጌ ሕዝብ ሃገሩ ኢትዮጵያ ዉስጥ ታታሪ ያልሆነ ሕዝብ ነበረ?
የጉራጌ እራሱን የመጠበቅ መመዘኛዉ ምንድነዉ? መመዘኛዉን ያወጣዉ ማን ነዉ?
ይህ ሰዉ የሰለጠነዉ የሃገሩ ሕዝብ መርጦናል ብሎ ሲናገር ሰምቼዉ ስልጣኔ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያዉቃል ወይ ኣስብሎኝ ነበር።
ለምንድነዉ ምሁር ቢፈለግ የማይገኘዉ?
Re: Birhanu Once said ራሱን ያለጠበቀ ጉራጌ ለኢትዮጵያ አይሆንም
Naga Tuma,
መጠጥ ቤት እና ባለ ኮከብ ሆቴሎች ውስጥ ነው የገደሙት ይባላል - ከ72 ልጃገረዶች ጋር።
ምሁሩን ሁሉ ውሃ በላው። ፈረንጅ አገር ስፓኒሹን፤ ህንዱን ነጩን፤ ጥቅሩን፤ ቻይናውን ወዘተ ታንኪው ሲል ሲለማመጥ እንዳልኖረ ኢትዮጵያ ሲመለስ አንዱ ገበሬ ሌላውን ገበሬ ጨቆነው እያለ ግጭት እየሸጠ የመጠጥ ቤት ሂሳብ እየከፈለ ነው። መጠጥ ቤት ናቸው።
አብይ አህመድ አጠጥቶ እያሰከራቸው ነው።
Re: Birhanu Once said ራሱን ያለጠበቀ ጉራጌ ለኢትዮጵያ አይሆንም
የጨነቀው እርጉዝ ያገባል ተባለ !! እነ በየነ ጴጥሮስ ሁሉ ከሞት እየተነሱ የፋኖ አጋር ሆኑ

Re: Birhanu Once said ራሱን ያለጠበቀ ጉራጌ ለኢትዮጵያ አይሆንም
The Oromo Liyu Army, the 2nd biggest mechanized force in the country has passed 1.2 million. For what?
The Gurage boy blindsided by hatred couldn’t see the real danger.
Just watch carefully how this drama unfolds. The bromance between the Crocodile and the baby Hippo.
History will repeat
The midget piece of sh&it Horus is sleepless and suffering from an inferior complex deeply worried about FANO.
From EPRP to this day these garbages never get it right.
The Gurage boy blindsided by hatred couldn’t see the real danger.
Just watch carefully how this drama unfolds. The bromance between the Crocodile and the baby Hippo.
History will repeat
The midget piece of sh&it Horus is sleepless and suffering from an inferior complex deeply worried about FANO.
From EPRP to this day these garbages never get it right.
Re: Birhanu Once said ራሱን ያለጠበቀ ጉራጌ ለኢትዮጵያ አይሆንም
ሰዎችን እየገበረች ቆማ ሰዎችን እየገበረች ስትንገዳገድ የኖረች ሃገር መድፉ የሳይኮሎጂ ፈሱ የሆነ፣ ፉናን ማለት ፉኛን ማለት ኣይዴለም ባይ ንፍጣም ኣግኝቼ የመፅናት መንገድ ላይ ነኝ ትላለች።
ለምንድነዉ ለሁለት ሺህ ዐመታት ገደማ ጎድ ኦፍ ፈረኦ አክናተን ማለት ያልቻልነዉ ብሎ መጠየቅ ያልቻለ ንፍጣም ነበረ።
ሂድ እና ልቀቅ፣ ይቅለልህ።
Re: Birhanu Once said ራሱን ያለጠበቀ ጉራጌ ለኢትዮጵያ አይሆንም
Abere:
I once came up with the idea of presenting a better alternative if you are critical of what is already presented. To this day, I remember the exact reason for doing so.
Is it not time to present a solidly researched vision for the nation that is better than what others have been presenting, which evidently lacks a solid understanding of an ancient polity like Ethiopia?
A civic institution anywhere in the world can come up with a better national vision for a harmonious continuity of this ancient polity and leave it upto the judgment of all Ethiopians.
This is something that can be done with a focus on the better vision and without any rush for expediency.

Abere wrote: ↑26 Aug 2025, 14:37
Naga Tuma,
መጠጥ ቤት እና ባለ ኮከብ ሆቴሎች ውስጥ ነው የገደሙት ይባላል - ከ72 ልጃገረዶች ጋር።አንድ ቀልድ እሰማ ነበር - እርሱም እንግሊዘኛ መናገር አስቸጋሪ ስለሆነ በአደባባይ አንድም ትንፍሽ ብሎ ሲያወራ አይሰማም። ታዲያ ወደ መርካቶ ጠጅ ቤት ጎራ ያለሰው 3 ብርሌ ከጨለጠ በኋላ አገረ ሰብ ቋንቋውን ወደ ጎን ገፋ በማድረግ የእንግሊዘኛ ንግግር ይዥጎደጎል ይሉሃል። እንግሊዘኛ ለመስማት ጠጅ ቤት ግባ።
ምሁሩን ሁሉ ውሃ በላው። ፈረንጅ አገር ስፓኒሹን፤ ህንዱን ነጩን፤ ጥቅሩን፤ ቻይናውን ወዘተ ታንኪው ሲል ሲለማመጥ እንዳልኖረ ኢትዮጵያ ሲመለስ አንዱ ገበሬ ሌላውን ገበሬ ጨቆነው እያለ ግጭት እየሸጠ የመጠጥ ቤት ሂሳብ እየከፈለ ነው። መጠጥ ቤት ናቸው።
አብይ አህመድ አጠጥቶ እያሰከራቸው ነው።![]()
Re: Birhanu Once said ራሱን ያለጠበቀ ጉራጌ ለኢትዮጵያ አይሆንም
ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ኣሁን የሚመራዉ የትምህርት ምንስቴር ዉስጥ የከፍተኛ ትምህርት ኮምሽን መስርያ ቤት እንደ አዲስ አበባ ዩኒቨርዚቲ ከፖለትካ ተፅዕኖ ነፃ ነዉ ይባል ነበረ። ሲባል የሰማሁት የአካዳሚ ስራን እሺ ያስባለኝ ነበረ።
እነ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የፖለትካ ፓርቲ ካቋቋሙ በኋላ ከርቀት የሰማሁኝ ኣንዱ ተገቢ ሂስ ከፖለትካ ተፅዕኖ ነፃ ይባል የነበረዉ አዲስ አበባ ዩኒቨርዚቲ የአካዳሚ ነፃነቱ ይጠበቅ የሚል ነበረ።
ኣሁን የኢትዮጵያ የትምሀት ምንስቴር መሪ ሆኖ ትልቅ እና ታላቅ ኢትዮጵያ ማለት ተዘንግቶ ጉራጌ ማለት ከቀደማ ኢትዮጵያ ዉስጥ የአካዳሚ ነፃነት ይኑር የማለትን ተገቢ ሂስ እና የማሳካቱ ሃላፊነትን መዘንጋት ማለት ኣይሆንም?
እነ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የፖለትካ ፓርቲ ካቋቋሙ በኋላ ከርቀት የሰማሁኝ ኣንዱ ተገቢ ሂስ ከፖለትካ ተፅዕኖ ነፃ ይባል የነበረዉ አዲስ አበባ ዩኒቨርዚቲ የአካዳሚ ነፃነቱ ይጠበቅ የሚል ነበረ።
ኣሁን የኢትዮጵያ የትምሀት ምንስቴር መሪ ሆኖ ትልቅ እና ታላቅ ኢትዮጵያ ማለት ተዘንግቶ ጉራጌ ማለት ከቀደማ ኢትዮጵያ ዉስጥ የአካዳሚ ነፃነት ይኑር የማለትን ተገቢ ሂስ እና የማሳካቱ ሃላፊነትን መዘንጋት ማለት ኣይሆንም?
Re: Birhanu Once said ራሱን ያለጠበቀ ጉራጌ ለኢትዮጵያ አይሆንም
Why is he saying?Za-Ilmaknun wrote: ↑25 Aug 2025, 14:39When the going gets tough, it is only the tough who gets going![]()
In truth, humans and most animals are social animals. Everyone is a brother's keeper. May be he was raised with strange animals that are loners.