Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 16521
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

June 28

Post by Misraq » 28 Jun 2025, 19:46

.
.
.
ዝርክርኩ የአብይ ብልጽግና ዱቄት አድርገናቸዋል ብሎ በፎከረ በ4 ወሩ እንደዚህ ለታሪክ በሚያሳፍር መልኩ ተማርኮአል፥፥ ውሎ አድሮ የአማራ እና የኤርትራ ሃይል ገብቶ TDFን አንበረከከው እንጂ:: ጉረኛው የተጋሩ ኤሊትም በመጨረሻ ላይ እጅ መስጠቱን እና መንበርከኩን ረስቶ ይህችን ግንጥል ጌጥ ይጨፍርባት ጀምሮአል



Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: June 28

Post by Union » 28 Jun 2025, 20:06

:lol: :lol: :lol:

ኧረ የት ሄጄ ልፈንዳ አለች አይጥ :lol:

እንደምታውቁት መከላከያ ተብዬው ለአገው ደብረፂኦን እስከ መሳሪያው እጅ እንዲሰጥ እንደተደረገ ብዙ ተዘግቧል። አገው አብይ ህውሀትን በድብቅ ማስታጠቅ አቅቶት አይደለም ነገር ግን መከላከያ ውስጥ ያለውን የኢትዮጵያዊነት ስሜት ለማውደም እና ለአማራው ጦርነት ህዝቡን ተስፋ ለማስቆረጥ ታልሞ የተሰራ ሿሿ ነው።

ስለዚህ በሙሉ እጃቸውን እንዲሰጡ ተደርጓል። ጥርስ ነክሰው የተዋጉትን ከጀርባቸው አስመትቷል፣ እንዲማረኩ አድርገዋል። ይሄ ሁሉ ሀገር ያወቀው ፀሀይ የሞቀው እውነታ ነው።፡

አገው ደብረፂም ማረኩኝ ብላ የኢትዮጵያን ህዝብ ተስፋ ለማስቆረጥ ከምራ አሰልፋ ቀረፃውን አጧጧፈችው። ከዛ በአማራ ገበሬ አመድ ሆና ለታሪክ መዝገብ ተላለፈች :lol:

እውነታው ይህ ሆኖ ሳለ፣ በTDF ቁላ የምትፎክረው አገው misraq ተጋሩን የምትሰድበው ለይስሙላ ነው። ተጋሩ ብላ ለምን እንደምትጠራቸው በሌላ እርእስ አብራራዋለሁ።

የአገው ምስራቅ ይሄን ፎቶ ያመጣችው፣ እየመጣ ያለውን ጦርነት አገው ኢሳያስ ያሸንፋል እያለችን ነው :lol: :lol:

ኢትዮጵያዊያኖችንም ሰራዊታችሁ እንደዚህ ተሸንፋል፣ አሁንም ይሸነፋል እያለችን ነው፣ የአጋ'ሜ አራዳዋ :lol:


Misraq wrote:
28 Jun 2025, 19:46
.
.
.
ዝርክርኩ የአብይ ብልጽግና ዱቄት አድርገናቸዋል ብሎ በፎከረ በ4 ወሩ እንደዚህ ለታሪክ በሚያሳፍር መልኩ ተማርኮአል፥፥ ውሎ አድሮ የአማራ እና የኤርትራ ሃይል ገብቶ TDFን አንበረከከው እንጂ:: ጉረኛው የተጋሩ ኤሊትም በመጨረሻ ላይ እጅ መስጠቱን እና መንበርከኩን ረስቶ ይህችን ግንጥል ጌጥ ይጨፍርባት ጀምሮአል


Last edited by Union on 28 Jun 2025, 20:23, edited 1 time in total.

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: June 28

Post by Union » 28 Jun 2025, 20:19

አፋሕድ አያፈናፍንም አባዬ :lol:


ያራዳ ልጅ ነው አፋሕድ :lol:

ethiopian
Member+
Posts: 5912
Joined: 09 Oct 2011, 21:29

Re: June 28

Post by ethiopian » 28 Jun 2025, 21:28

Ethiopians weakened and destroyed the notorious TPLF, and Shabia savages “revenged” Tigray civilians.

Post Reply