Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 16620
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 13 Apr 2025, 16:26

[/quote]
Last edited by
Axumezana on 13 Apr 2025, 16:36, edited 1 time in total.
-
Dark Energy
- Member
- Posts: 2314
- Joined: 24 Feb 2022, 14:08
Post
by Dark Energy » 13 Apr 2025, 16:35
Qomal Agame,
Your place in Ethiopia is not any different than it was under Haile Sellasie. Your Agame brethren were beggars. Why would Eritrea join disintegration prone backward Ethiopia ?

-
Meleket
- Member
- Posts: 4225
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 15 Apr 2025, 03:04
የታሪካዊቷን "ኣብሪል 13" ፍጻሜ በግጥም ለማስታወስና ለመዝናናትና ለማዝናናት ያህል ነው!
ከህንድ ተነስቶ ገሰገሰ እንግሊዝ፣
ከዙላ ተነስቶ ገሰገሰ እንግሊዝ፣
በሰንዓፈ አድርጎ ገሰገሰ እንግሊዝ፣
ያጤ ቴዎድሮስን መንግሥት ሊገዘግዝ፣
እዬተላላከው የትግራዩ በዝብዝ!
ቴዎድሮስን ሊያጋድም ናፕዬር ገሰገሰ፡
ትግራይና ወሎን እያደፈረሰ፡
"የጦቢያን ሰራዊት" እዬገረሰሰ፡
የቋረኛውን ትዕቢት እያስተነፈሰ፡
መቅደላ ኣናቱ ላይ እንግሊዝ ነገሰ፡
ጦብያ ምን ትያለሽ መንግስትሽ ፈረሰ።
ቢያውቀውማ ኖሮ ቀይባህርን ቴዎድሮስ፡
ዙላ ላይ ነበረ እንግሊዝ ሚቃወስ፡
ባህሩ ዳር ነበር ናፒዬር ሚደመሰስ።
ቀይባህርን ቴዎድሮስ ቢያውቀውማ ኖሮ፡
ናፒየርና ጭፍራውን ባህሩ ውስጥ ነካክሮ፡
በደመሰሳቸው በክንዱ ደካክሮ።
ኣያውቀውም ነበር ቴዎድሮስ ቀይ ባህርን፡
ከጥንት ከጠዋቱ የኛ የሆነውን።
"ዝክረ ኣብሪል 13 1868 ወመቅደላ" ተጣፈ በእኛ በኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
Meleket wrote: ↑14 Apr 2025, 11:22
ታሪካዊቷ “ኣብሪል 13” ተዘክራ ውላለች - ከ157 ኣመታት በፊት መቅደላ ላይ ኣጤ ቴዎድሮስና እንግሊዞች ተርመስምሰው ነበር።
Battle of Magdala
Sir Robert Napier’s capture, on 13th April 1868, of the Fortress of Magdala, stronghold of the Emperor Theodore III of Abyssinia

Assault on the Kukitber Gate at the Battle of Magdala on 13th April 1868 in the Abyssinian War
ይህቺ ታሪካዊት ዕለት የኤርትራና ኢትዮጵያ የደንብር ብይን ላንዴና ለመጨረሻ ግዜ የተወሰነባት ዕለትም ነች!
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 16620
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 15 Apr 2025, 05:49
Meleket በአፄ ቴድሮስ ጊዜ ትግራይና
የአሁኑ ኤርትራ እንድ ላይ እንደነበሩ የታወቀ ጉዳይ ነው!
-
Meleket
- Member
- Posts: 4225
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 15 Apr 2025, 06:32
Axumezana ትግራይ "ቃሮራም ምጥዋም ዓሰብም የኤርትራ ቆላዉም ደጋዉም ክፍል በሙሉ፡ ባጤ ቴዎድሮስ ግዜ ከትግራይ ጋር ነበሩ፡ ደጃዝማች በዝብዝ ካሳም ያስተዳድረው ነበር፡ የንግድና የጦር መርከቦቹም በትግራይ ኣንጥረኞች እዬተሰሩ ቀይባሕርን ይርመሰመሱበት ነበር " በልና ኣስቀን።
Axumezana wrote: ↑15 Apr 2025, 05:49
Meleket በአፄ ቴድሮስ ጊዜ ትግራይና
የአሁኑ ኤርትራ እንድ ላይ እንደነበሩ የታወቀ ጉዳይ ነው!
ለመሆኑ ጌቾ እንዴት ነው፡ ኑሮ ባዲሳባ ተስማማዉ ወይ? ኣንተስ እንዴት አገኘሃት ኣዲሳባን የጦቢያ መዲናን? በቃ ትግራይን ትተህ ፈረጠጥክ ማለት ነውን?
በነገራችን ላይ ኣምባሳደራችን “ጓል ኣያ ሳርያም ዋዕሮ” የሞቀ ሰላምታ ኣቅርባላችኋለች። በተለይ እነዚህ ፎቶዎቹን በነፍስኄር ፶ አለቃ ተሾመ ኃብተገብርኤል ልጅ በዘሪሁን ተሾመ በኩል፡ ለሚሚ ስብሃቱ እስቲ ኣድርስላት! ያቺ የኤርትራና ኢትዮጵያ የድንበር ውዝግብ ግዜ ኣፏን ኣሹላ ሲጃራዋን እየመጠጠች የወያኔን ወረራ ደግፋ ስታቅራራ የነበረች “ልማታዊ ጋዜጠኛ”!
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 14801
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 15 Apr 2025, 06:38
ሽኮኮው
እንደ ቀላዋጭ በየቦታው ከመቀላመድህ በፊት፣ መጀመሪያ ክልልህ ውስጥ በቆሎ መትከል ተማር። ቅብዝብዝ!