Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Digital Weyane
Member+
Posts: 9835
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

ወንድም አለም ዘሌንስኪ ያልተጠራበት የትራምፕ እና ፑቲን ውይይት በዩክሬን ጉዳይ ላይ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Post by Digital Weyane » 18 Feb 2025, 22:10

ታላቋ ሩስያ እንደ ሃያሏ ኤርትራ፣ አቅመ ደካማዋ ዩክሬን እንደ ታናሿ ትግራይ የሆኑበት ጊዜ ላይ ደርሰናል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:


Temt
Member+
Posts: 5425
Joined: 04 Jun 2013, 22:23

Re: ወንድም አለም ዘሌንስኪ ያልተጠራበት የትራምፕ እና ፑቲን ውይይት በዩክሬን ጉዳይ ላይ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Post by Temt » 18 Feb 2025, 22:19

በየሳምንቱ ጠላት እየቀያየረ በሀገር የሚቆምረው አብይ አህመድ :roll: :roll: :roll: :roll:


Digital Weyane
Member+
Posts: 9835
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ወንድም አለም ዘሌንስኪ ያልተጠራበት የትራምፕ እና ፑቲን ውይይት በዩክሬን ጉዳይ ላይ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Post by Digital Weyane » 18 Feb 2025, 22:19

ትራምፕ እና ፑቲን ወንድም አለም ዘሌንስኪን እንደ ኮሞዲያን እሸቱ እንጂ እንደ የአንድ ሉዑላዊ ሀገር መሪ እንደሆነ አድርገው አይቆጥሩትም። ክራይሚያ ሆይ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry: :cry:

Digital Weyane
Member+
Posts: 9835
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ወንድም አለም ዘሌንስኪ ያልተጠራበት የትራምፕ እና ፑቲን ውይይት በዩክሬን ጉዳይ ላይ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Post by Digital Weyane » 18 Feb 2025, 22:55

የኬንያ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ <<አልቃሾች>> እያለ አላገጠብን፣ በመከራችን ተሳለቀብን። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:



Post Reply