Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Union
- Senior Member
- Posts: 12062
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Post
by Union » 28 Dec 2024, 13:35
ትክክል! ምንም ጥያቄ የለውም። አሁን ይህን ያልተገነዘበ አማራ የለም።
ለዝህም ነው በአዴን አማራ አማራ ነኝ እንዳይል ሲፍጨረጨር የነበረው። በአዴን ደግሞ ቅጥረኛ አገው ሸንጎ ነው እንደሚታወቀው። አንድ አማራ የለም በአዴን ውስጥ።
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 18452
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 28 Dec 2024, 13:43
ስለወልቃይት የሚያናፋ አማራ ነኝ ባይ ፋኖ መነሻው የትም ይሁን መድረሻው ኢትዮጵያ ሊሆን አይችልም፤ አማራ መነሻው ኢትዮጵያ መድረሻውም ኢትዮጵያ መሆን አለበት።
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 16994
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 01 Jan 2025, 03:52
ዓይጠ-መጎጡ
“የራስህን ዕድል በራስ ከመወሰን” አልፈህ፣ ከተገዜ ማዶ ያለውንም ህዝብ ዕድል ልትወስንለት አማረህ? ሹጣም ወያኔ!
Axumezana wrote: ↑28 Dec 2024, 13:43
ስለወልቃይት የሚያናፋ አማራ ነኝ ባይ ፋኖ መነሻው የትም ይሁን መድረሻው ኢትዮጵያ ሊሆን አይችልም፤ አማራ መነሻው ኢትዮጵያ መድረሻውም ኢትዮጵያ መሆን አለበት።
-
Dama
- Member+
- Posts: 6416
- Joined: 22 Jun 2024, 21:05
Post
by Dama » 01 Jan 2025, 04:05
Axumezana wrote: ↑28 Dec 2024, 13:43
ስለወልቃይት የሚያናፋ አማራ ነኝ ባይ ፋኖ መነሻው የትም ይሁን መድረሻው ኢትዮጵያ ሊሆን አይችልም፤ አማራ መነሻው ኢትዮጵያ መድረሻውም ኢትዮጵያ መሆን አለበት።
Of course Welkait is Amara. History recorded it. Go and read James Bruce's "Travels to discover the source of the Nile." 1679.
Just because you have some klashnikovs to shoot at Derg's Socialism, it does not mean you can kill history with it.
Wedi sher*muta!!!