Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Horus
Senior Member+
Posts: 40154
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ቤቲ ታፈሰን አለማድነቅ አይቻልም! ቡፋው ጃዋርን ቀበረችው!!!

Post by Horus » 29 Dec 2024, 00:57

ጃዋር መሃመድ የተባለን የፖለቲካ ቡፋ ላንዴም ለሁሌም ገድላ የቀበረች አስገራሚ ጋዜጠኛ ሴት!!!

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ቤቲ ታፈሰን አለማድነቅ አይቻልም! ቡፋው ጃዋርን ቀበረችው!!!

Post by Union » 29 Dec 2024, 01:00

ግንደ ቆሩርቁር ነቻ :lol:

አጋሜዎች ግን እናንትም በሰው መሳቅ ጀመራቹ :lol:


Witaf neqay Horus listening to witaf neqay sisay agena
Fiyameta wrote:
28 Dec 2024, 21:56

Thomas H
Senior Member
Posts: 13012
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: ቤቲ ታፈሰን አለማድነቅ አይቻልም! ቡፋው ጃዋርን ቀበረችው!!!

Post by Thomas H » 29 Dec 2024, 01:20

አንተ ጉራጌ $60,000 ዶላር ከብልፅግና ተቀብላ ነው እንደዚህ የምታወራው በነፃ አይደለም ::

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ቤቲ ታፈሰን አለማድነቅ አይቻልም! ቡፋው ጃዋርን ቀበረችው!!!

Post by Union » 29 Dec 2024, 01:44

:lol:

አጋሜ Thomas

እሱ ደደብ ነው ባክህ፣፡የሴራ ፖለቲካ አይገባውም። የኮሪደሩን ልማት ነጮቹ ለምን እየገነቡት ነው ብሎ እንኳን አያስብም።

አብይ ከሞተ ቦሀላ ስሙን በመልካም የሚያነሳ ብሔር አይኖርም። ግልፅ ነው፣ አብይም ያውቀዋል። የመለስን ስም በመልካምነት ደፍሮ የሚያነሳ ሰው በምድር ላይ አታገኝም ለመሰደብ እና ለመጋለጥ ካልፈለገ በስተቀር።፡አብይም እንደዛው።

ይህ በሆነበት ሁኔታ እና በ11ኛው ሰአት ላይ ሆኖ በዘረኞች ቋንቋ የአማራ የሆነችን አዲስ አበባ ከተማ አብይ ትርልዮን ብር አውጥቶ አይገነባም ነበር ገንዘቡ የራሱ ቢሆን እንኳን ማለት ነው። በጦርነት እንደተሸነፈ እያወቀ ብር ያሸሻል እንጂ እንቨስት አያደርግም። እውነቱ የኮርደር ልማቱ ብር የሚከፈለው ነጮቹ በአቋቋሙት የቁጥጥር ወይም auditor ክፍል ነው። ወይ ፍንክች እያሉ ነው ነጮቹ። :lol:

Thomas H wrote:
29 Dec 2024, 01:20
አንተ ጉራጌ $60,000 ዶላር ከብልፅግና ተቀብላ ነው እንደዚህ የምታወራው በነፃ አይደለም ::

eden
Member+
Posts: 9991
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Post by eden » 29 Dec 2024, 01:57

Horus in 2024 wrote:
08 Jul 2020, 23:25

ቤቲ ታፈሰን አለማድነቅ አይቻልም!
Horus in 2020 wrote:
08 Jul 2020, 23:25

ቤተልሔም ታፈሰ በቁጥጥር ስር ዋለች! [እልልልል]
SOURCE:
viewtopic.php?f=2&t=225536

Horus
Senior Member+
Posts: 40154
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ቤቲ ታፈሰን አለማድነቅ አይቻልም! ቡፋው ጃዋርን ቀበረችው!!!

Post by Horus » 29 Dec 2024, 02:43

የሲሲ ተላላኪ፣ የሻቢያ አሽቃባጭ፣ የቡፋ ጃዋር ተስፈኛ ፋይዳቢስ ሁላ !! ቤቲ ታፈሰ የጃዋርን እሬሳ በርህ ላይ ቁጭ አድርጋልሃለች! አብረህ ተግማማ :lol: :lol: :lol:

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ቤቲ ታፈሰን አለማድነቅ አይቻልም! ቡፋው ጃዋርን ቀበረችው!!!

Post by Union » 29 Dec 2024, 02:52

ማየት ማመን አለ Horus ፈረንጆቹ የኮሪደር ልማቱን ሲይጧጥፋት። :lol:

According to the ferenjis you are already their bit'ch, that is what they are telling you by spending billions purifying the city. The corridor limat means they are paying for the hotel room :lol: :lol: :lol: :lol:

You stupid slave :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 40154
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ቤቲ ታፈሰን አለማድነቅ አይቻልም! ቡፋው ጃዋርን ቀበረችው!!!

Post by Horus » 29 Dec 2024, 03:12

union wrote:
29 Dec 2024, 02:52
ማየት ማመን አለ Horus ፈረንጆቹ የኮሪደር ልማቱን ሲይጧጥፋት። :lol:

According to the ferenjis you are already their bit'ch, that is what they are telling you by spending billions purifying the city. The corridor limat means they are paying for the hotel room :lol: :lol: :lol: :lol:

You stupid slave :lol:
አንተ ቅሻሻ ወያኔ! ያንተ ጸሃይ ከጠለቀች ሰነበተኮ! :lol: :lol: :lol:

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ቤቲ ታፈሰን አለማድነቅ አይቻልም! ቡፋው ጃዋርን ቀበረችው!!!

Post by Union » 29 Dec 2024, 03:16

:lol:
አይይይይይይይ። እኔ ወያኔ? :lol:

የምትለው ብታጣ ዘለለች እንደጦጣ አለ :lol:

ዋጥ አድርጊ እውነቱን አንቺ ውታፍ ነቃይ አዛውንት
Horus wrote:
29 Dec 2024, 03:12
union wrote:
29 Dec 2024, 02:52
ማየት ማመን አለ Horus ፈረንጆቹ የኮሪደር ልማቱን ሲይጧጥፋት። :lol:

According to the ferenjis you are already their bit'ch, that is what they are telling you by spending billions purifying the city. The corridor limat means they are paying for the hotel room :lo

You stupid slave :lol:
አንተ ቅሻሻ ወያኔ! ያንተ ጸሃይ ከጠለቀች ሰነበተኮ! :lol:

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10454
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ቤቲ ታፈሰን አለማድነቅ አይቻልም! ቡፋው ጃዋርን ቀበረችው!!!

Post by ethiopianunity » 29 Dec 2024, 06:02

Why sre Ethiopians giving this Jawar foreigner and Egypt asset ti destroy Ethiopia, why are they giving him high profile by discussing him all over? He is sent by foreigners to destroy Ethiopia. He is Jihadist, trained in Afganistan by foreigners. Jawar wants Mame Mame who is in Egypt to be president of Ethiopia. What a joke! He was also in Israel.

He is also supported by the old guards, liberation fronts and Eprp. It is time to remove these old guards such types who are loyal to foreigners than their own country away from any type of Ethiopias societies, the sooner the better

Thomas H
Senior Member
Posts: 13012
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: ቤቲ ታፈሰን አለማድነቅ አይቻልም! ቡፋው ጃዋርን ቀበረችው!!!

Post by Thomas H » 29 Dec 2024, 08:19

ሁለቱን መፅሐፎቿን ሸጣ ያላገኘችውን ገንዘብ አሁን ጃዋርን ሰድባ $60,000 USD( 7, 665,402.00 ብር) አገኘች ::

ከእራሷ ጋር እየተጣላች ያለችው ቤተልሄም ታፈሰ !
ቤቲ'ና ጃዋር ምን'ና ምን ናቸው 🙂
ጋዜጠኛ ቤተልሄም ታፈሰ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በጃዋር ጉዳይ ምን ሆና ከእራሷ ጋር በዚህ ልትጋጭ እንደቻለች አላውቅም።
የቤቲን የመጀመሪያ መፅሃፏን ያነበበ ሰው ልጅቷ ጃዋርን ከማድነቅ አልፋ ወደ ማምለክ ደረጃ ደርሳ እንደነበረ ይረዳል !
ቤቲ በመጀመሪያ መፅሃፏ ላይ በኢትዮጲያ ውስጥ በእውቀት'ና በእራስ መተማመን አልፎም በንግግር ጃዋር ላይ የሚደርስ ፖለቲከኛ በሀገሪቷ አንድም ሰው እንደሌለ ትናገራለች።
ከሁሉም በተለየ ጃዋር መሀመድን ለመጀመሪያ ጊዜ ቃለመጠየቅ ለማድረግ ልትሄድ ስትል እንዴት እንደተንቀጠቀጠች ፣ ምን ያህል ሊትር ላብ እንደወረዳት ፣ ገና ከሰላምታው ጀምሮ በእሱ ብቃት መዘረሯን ትገልፃለች።
ሌላው ቀርቶ እሱ ፊት ለመቅረብ ጸጉሯን እንዴት እንደምትሰራ ፣ ምን ለብሳ እንደምትሄድ መምረጡ ጥያቄዎቿን ከማውጣት እኩል ከብዶት ተጨንቃ እንደነበረ እራሷ ላይ ትመሰክራለች።
ቤቲ ታፈሰ በመጀመሪያ መፅሃፏ ገፅ 122 ላይ 'ከጃዋር በማደርጋቸው ቃለመጠየቆች ሁሉጊዜ በእኔ አሸናፊነት ፣ በዝረራ ብንለያይ በስራዬ ውስጥ እንደ ትልቅ ሽልማት እቆጥረው ነበር። ቢሆንም አልቻልኩም። ስለዚህም ነው ጃዋርን 'የፖለቲካ ሳይንቲስት...' ነው የምለው....' ብላ አድናቆቷን አስፍራለች።
ከዛም አልፎ 'ተከብቤያለሁ...' ብሎ አመፅ ከተነሳ በኋላ ወደ ቤቱ ስታመራ ፣ ጃዋር እንዴት ባለስልጣኖችን አናግሮ ችግሩን እንዲፈታ በሀገር ሽማግሌዎች ሲለመን እንደነበር ፊልም በሚመስል ሁኔታ ትተረካለች። የሰውየው አቅም የዛን ያህል በመሆኑ እንደተገረመች'ና እንደተደነቀችም ትናገራለች !
ገፅ 120 ላይም ሀገሪቷ ላይ አሉ የተባሉ የክልል ባለስልጣናት ሳይቀሩ ጃዋር ቤት ድረስ መጥተው እንደሚያምክሩት ምስክርነቷን ትሰጣለች።
ቃል በቃልም 'አንዳንዴም ጨለማን ተገን አድርገው እሱ ዘንድ የሚሄዱ የመንግስት ባለስልጣናትም እንዳሉ አውቃለሁ። ተደብቀው'ና ፈራ ተባ እያሉ እርሱን ለማናገር ይሄዳሉ። ያምዳጣል ፣ ይመክራል። ትቢተኛ አይደለም።' ብላም ምስክረነቷን አስፍራለች !
እዛው መፅሃፍ ላይ ጃዋርን የሚተቹት ሰዎች እንዲሁ ሳያውቁት እንደሆነ ስትሞግታቸው'ና የእሷን እይታ ስታስቀምጥ ቤቲ ምን ትላለች....
'እንግዲህ በእኔ ዕይታ ቀዩ ወጣት የምናስበውን ያህል አጥፊና ችኩል ሳይሆን ፣ የነጠረ ዕውቀትና ችሎታ ያለው ፈጣንና ቀና ሰው ነው...'
በነገራችን ላይ ቤቲ አንድ አይነት ገጠመኞቿን ሁለቱ መፃፏቿ ላይ በተለያየ መንገድ ፅፋቸዋለች። በመጀመሪያው መፅሃፏ ጃዋርን ያደነቀችበት ድርጊት ፣ በሁለተኛው ላይ 'እሱ እኮ እንዲህ ያደረገ ነው...' ብላ ልትወቅሰው ስትሞክር ትታያለች። ለዛ ነው የቤቲ ፀብ ከጃዋር ሳይሆን ከእራሷ የሆነው። አሁን አሁን በተለያዩ ሚዲያዎች ስለእሱ የምታወራቸው ነገሮች ትላንት እራሷ ከመሰከረችው ጋር የሚጋጭ ነው። ይሄ ደግሞ ታኣማኒነት አሳጥቷታል !
በሁለተኛው መፅሃፏ ላይ ጃዋር የእሷ አይነት ሴት ምርጫው እንዳልሆነ በመናገሩ እንደተበሳጨችበት ትገልፃለች። ድንገት ቤቱ ሄዳ ከአዲሱ ፍቅረኛው ጋር ያደርጋቸው የነበረው ነገር ያበሳጫት እንደነበረም ፅፋለች።
በሚያስቅ ሁኔታ 'ቤቱ ስንሄድ ለኛ ሻዬ ይቅረብላችሁ የማይለን ጃዋር ለአዲሱ ሚስቱ አምስት ሊትር በሚይዝ ባልዲ ማር ተሸክሞ መጥቶ ፊት ለፊታችን ተቀምጦ ሲያያጎርሳት ነበር....' ትላለች። እንግዲህ ስለጃዋር የምታስተውሰው የዚህ አይነት ድርጊቱ ላይ ከሆነ። የልጅቷ ችግር የቱ ጋር እንዳለ ግልጽ ነው 🙂
የአሁኗ ከራሷ የተጣላችው ቤቴልሄም ታፈሰ 'ጃዋር ድሮም ተፅኖ መፍጠር እንደማይችል አውቃለሁ። የፖለቲካ እውቀቱም ደካማ ነው...' ብትልም ፣ ጉዳያችንን የድሮዋ ቤቲ እዛው የመጀመሪው መፅሃፏ ላይ ስለጃዋር ምስክርነቷን ሰጥታ በዘጋችበት ቃል እንጠቀልለዋለን። ቤቲ ምን አለች ?
'ጃዋር ለኢትዮጲያ ፖለቲካ ድምቀትና ክስተት ነው !'
ሙስተጃብ ነኝ
ኢቲዮ ጆርናል

Thomas H
Senior Member
Posts: 13012
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: ቤቲ ታፈሰን አለማድነቅ አይቻልም! ቡፋው ጃዋርን ቀበረችው!!!

Post by Thomas H » 29 Dec 2024, 23:19

ከብልፅግና ክፍያ በፊት እንዲህ ብላ ነበር ስለ ጃዋር
Please wait, video is loading...

Right
Member
Posts: 4294
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ቤቲ ታፈሰን አለማድነቅ አይቻልም! ቡፋው ጃዋርን ቀበረችው!!!

Post by Right » 29 Dec 2024, 23:36

She was a Jawar admirer and she still is.

Another ATTATURK FOR THE MOLACHA LEBA.

Selam/
Senior Member
Posts: 16994
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ቤቲ ታፈሰን አለማድነቅ አይቻልም! ቡፋው ጃዋርን ቀበረችው!!!

Post by Selam/ » 30 Dec 2024, 17:02

ስምን መላዕክት ያወጡታል ይባላል።

ጩሉሌንና ጭልፊቱን ምንም የሚለያያቸው ነገር የለም፣ ሁለቱም የብልፅግናና የጃዋር ዕጢዎች ናቸው።



Post Reply