Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17000
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 16 Dec 2024, 06:44
የጭልፊቱ የክስታኔን ዘር በሚኒልክ gene ውስጥ ፍለጋ። የኢትዮጵያ ህዝብ ተመሳሳይ ጂን ነው ያለው ሆኖም ንጉሡ እንዳንተ ዓይነት ሞላጫ ሌባ በትውልዳቸው ሊኖር አይችልም።
Horus wrote: ↑31 Aug 2019, 03:11
Post 31 Aug 2019, 03:11
ስሙት አንድ ቦታ ምን እንደሚል። ይህን ይላል ። ምኒሊክ ያማራ የኦሮሞ ሌላም ደም አላቸው፣ አሁን ላወጣው አልፈልግም ይላል ። እሱ ሚለው ግን እኛ የምናውቀው ጉዳይ ነው።