Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12902
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Post
by DefendTheTruth » 15 Oct 2024, 14:49
sarcasm wrote: ↑15 Oct 2024, 14:40
የመዓት ግዜ!
ሰሞኑን የኮርደር ልማቱን በመቃወም የሕዝብ ቁጣ ይቀሰቅሳል ያሉን ሰዎች፣ ይህን በተቻላቸዉ መጠን ለማራገብ የምችሉትን ሁሉ እንደምያደርጉ ይጠበቃል። አዲስ ነገር የለም!
ስጨመር ለምን የመዓት ግዜ አላሉም ነበር ግን? ደሞዝ እኮ እስከ በ300% ጨምሮዋል፣ እሱን አልሰሙም?
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 14835
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 15 Oct 2024, 14:55
Sarcasm,
አዲስ አበባ ህዝብ የሆድ ሰው እንጅ የመብት ሰው አይደለም። ከኢትዮጵያ በሆድ 1ኛ በንቃተ-ህሌና የመጨረሻ ደረጃ የያዘ ነው። እንደ ህጻን አፍህን በእጅህ ያዝ ዝም ፀጥ በል ገና 40 ትገረፋለህ ቢሉት የሚል ዘረጦ ነው ያለው። የድጋፍ ሰልፍ አለ አትገረፍም፤ ምግብ ድራፍት አለ ከተባለ ጮቤ ነው የሚረግጠው። ጫታም፤ ድራፍታም፤ ሴሰኛ የበዛበት ነው።
ከክፍለ ሀገር ሌሎች መጥተው ነጻ እንድያወጡት የሚጠባበቅ ነው። ገና ብዙ ይሸናበታል አዲስ አበባን ኦሮሙማ።
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12902
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Post
by DefendTheTruth » 15 Oct 2024, 15:13
Abere wrote: ↑15 Oct 2024, 14:55
Sarcasm,
አዲስ አበባ ህዝብ የሆድ ሰው እንጅ የመብት ሰው አይደለም። ከኢትዮጵያ በሆድ 1ኛ በንቃተ-ህሌና የመጨረሻ ደረጃ የያዘ ነው። እንደ ህጻን አፍህን በእጅህ ያዝ ዝም ፀጥ በል ገና 40 ትገረፋለህ ቢሉት የሚል ዘረጦ ነው ያለው። የድጋፍ ሰልፍ አለ አትገረፍም፤ ምግብ ድራፍት አለ ከተባለ ጮቤ ነው የሚረግጠው። ጫታም፤ ድራፍታም፤ ሴሰኛ የበዛበት ነው።
ከክፍለ ሀገር ሌሎች መጥተው ነጻ እንድያወጡት የሚጠባበቅ ነው። ገና ብዙ ይሸናበታል አዲስ አበባን ኦሮሙማ።
እየመጡ ነዉ፤ እየመጡ ነዉ፣
አዎ; እየመጡ ነዉ፤ እየመጡ ነዉ፣
አዎ; እየመጡ ነዉ፤ እየመጡ ነዉ፣
እየመጡ ነዉ፤ እየመጡ ነዉ፣ አዎ .....
-
sarcasm
- Senior Member
- Posts: 11385
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Post
by sarcasm » 15 Oct 2024, 15:15
DefendTheTruth wrote: ↑15 Oct 2024, 14:49
ደሞዝ እኮ እስከ በ300% ጨምሮዋል፣ እሱን አልሰሙም?
That is a misleading statement. What percentage of workers will get 300% increase?
Less than 1% of workers?
1% of workers?
50% of workers?
80% of workers?
100% of workers?
300% Salary Increase is a scum!! Ninety something % of workers will not get 300%
Remember Abiy said, "በወር 1,500 ብር ለሚከፈላቸው የመንግስት ሰራተኞች 300 ፐርሰንት የደመወዝ ጭማሪ ይደረጋል"
But the minimum salary is 2,250 Birr.
So, what percent of workers will get the 300%?

Last edited by
sarcasm on 15 Oct 2024, 15:20, edited 1 time in total.
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 14835
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 15 Oct 2024, 15:20
DDT,
How are you feeling after 2-years of fight against Fano?
Look Jula's kid, hands up to Fano
https://x.com/AmharaArmy/status/1845779 ... 8305729616
DefendTheTruth wrote: ↑15 Oct 2024, 15:13