-ሉአላዊነት ከማን?
ነጠላነትን ትተን አንድነትን እናጠንክር
@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@
ትንሽ ከዚህ ቆንጠጥ ብትል ምን እንደ ምታመጣ አምላክ ነው የሚያውቀው!
ላይዋን ቆፈር ቆፈር ብታደርጉዋት እኮ የዘር ቅምቡርስ ነች
ክልል አፍርሳ ህገመንግስቱንና አምባሻውን ካላነሳች አብረን መች እናዜምና?
ከዚያ በሁላም ለወንጀል መጠየቅ የሚባል ይኖራል::
ከተማ በኮብል ስቶንና በቻይና መብራት ስላብለጨለጩ መዘመን የለም!!
በደንብ ሲጎረጉሩዋት ከወደብ ጋር ተላተመችና የኢትዮጵያ ሱሴን ካባ ደረበችው:: ውስጡዋ እኮ ጭቃ ኦፒዲኦ ነች!!
ብልፅግና==ደህሮ በ 1000 ብር
ኤርትራ ውስጥ ደህሮዋም ጠፋች እንጀራም የለም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ስለቀረ