Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fiyameta
Senior Member
Posts: 19960
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

የትግራይ ህዝብ ብሄራዊ መዝሙር ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ

Post by Fiyameta » 14 Aug 2024, 20:29

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :mrgreen:

🎶 ሸዋን ደምስሼ አሥመራ ካልገባሁ እኔ ትግራዋይ አይደለሁም። 🎶
🎶 ተመለስ የሚለኝን አልሰማም። እምቢ አልሰማም። 🎶




A few weeks later..... :P :P :P



Digital Weyane
Member+
Posts: 9838
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የትግራይ ህዝብ ብሄራዊ መዝሙር ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ

Post by Digital Weyane » 14 Aug 2024, 20:57

ጌታችን ማይክ ሀመርን ተማምነን ነው ሸዋን እንደመስሳለን ኤርትራ እንገባለን እያልን እንዘፍን የነበርነው። ሞኞች በመሆናችን የአሜሪካ ጦር ዎደ ትግራይ ገብቶ ጦርነቱን የሚዋጋልን ይመስለን ነበር። ሳይመጣ ሲቀር ግን ኡኡኡ ጆ ባይደን ብለን እየጮህን መንከባለሉን በይፋ ጀመርነው። እስካሁን ወገቤን ያመኛል። :cry: :cry: :cry: :cry:


Post Reply