Lakeshore wrote: ↑14 Jun 2020, 13:16
ወገኞች ናችሁ ደግሞ you said there is no democracy. You guys also said Abyi is Amhara therefore you carry your machete and terrorize innocent people to
አንተ ሌክቶክ
ኤርትራም ልገንጠል ስትል ተረት ተረት ልታወራ ፈልገህ ነበር ። ገርፈውህ አገራቸውን ይዘው ወጡ። አሁን ደግሞ ያንተን ዲሞክራሲ ቀቅለህ ብላው የሚኒሊክ ሐውልት ጎንደር ሄደህ ስቀልው ቢሉህ ምን አባህ ታመጣለህ ነው ጥያቄ ። አገር በጦርነት ታብሳለህ ወይስ የኦሮሞችን ጥያቄ መልሰህ አንተም ሐውልቱን ጥነኝነት ከለላ ስጥተህ አገር ታድናለህ ወይ። giving giving asylum to refugee የሚኒሊክ ሃውልትን in Gonder and save everyone from war.
ይህ እኮ በጣም ቀላል ነው ንጉስ ሐይሌ ራሱ ሽሽቶ እንግሊዝ ሄዶ ጥገኝነት ጠይቆ ለአምስት አመት ተቀምጦ ስላም ሲስፍን ተመልሶ መጥቶ ንግስናውን ቀጠል ። አልሄድም ብሎ አዲስ ውስጥ ቢደበቅ ኖሮ ጋዳፊ የሆነውን አሟሟት ይሞት ነበር። ስለዚህ መሽሹ ጥሩ ነው።
መንጌ ሽሽቶ ዝንባቡዬ መሆዱ የራሱንም ሕይወት አዳነ የቤተስቡንም እንዲሁ ። የአገሪቱንም ስላም አዳነ። እንቢ ብሎ አዲስ ቢቀመጥ አዲስ የጦርነት አውድማ ትሆን ነበር።
ወርቃማዎቹ ንግስናቸውን ግዛታቸውን ፎቃቸውን በሙሉ ትተው ነው የፈረጠጡት። ታድያ አንድ ቆርቆሮ ሐውልት በክፉ ግዜ ጎንደር ሄዶ ቢደበቅ ። ችግሩን ዝቅ ብሎ ቢያሳልፍ ይሻላል ወይ ግትር ብሎ ወደጦርነት መግባት ያዋጣል ። ኦሮሞዎቹ እየቀለዱ አይመስለኝም ሚኒሊክ ገድሎናል ባርያ አርጎናል እያሉ ነው አንተ ደግሞ በፓርላመንት ኑ ትላቸዋለህ አብይ በሚቆጣጠረው ፓርላመንት ። ምርጫ መደረግ ካለበት የኦሮሞ እስተዳደርና የኦሮሞ ነዋሪዎች ባቻ ናቸው መምረጥ ያለባቸው እንጂ አማሮች በኤርትራ ምርጫ እንሳተፍ እንዳሉት ጨዋት ይሆናል።
የኔ ጥይቄ በጣም የቀለለ ነው ። ጋንዲ ተሳደብ ተብሎ ነው ካለበት የሚገነጠለው ። ታድያ የኛው ጉድ ገዳይ ፣ እጅ ቆራጭ ፣ ጡት ቆራጭ፣ የባሪያ ደላላ ሚኒሊክ ሐውልት ይፍረስ ማለታቸው ለምን ይገርማል ። ልብ ያለው አማራ እስቲ ማፈረሱን ይከልክልና ምን እንደሚከተል እናያለን የፈደራል ወታደር እና አብይ ከሩቅ ነው ይህንን ጉድ ማየት ያለበት አማራ ከተጨማለቀ ከኦሮሞ ጋራ ከጥሞ ከተሽነፈ ጎዛቸውን ጠቅልለው ከአዲስባባ ልክ እንድትግሬዎች መውጣት እንዳለባቸው ግልፅ ይሁንላችው ። ለቆርቆሮ ስንል የጭቃ ጎጃችንን አጣነው ለቅሶ ይጀምራል።
ትዝ ይልሀል ቆንጅቶች አዲስባባን ውስዱ ተብለው እንቢ ብለው ገደል እንደገቡ። አሁንም በክብር የቆርቆሮ ሐውልትህን ወስደህ ጎንደር ተከለው ስትባል እንቢ ካልክ ኦሮሞዎቹ የፈረሱን አራት እግሩን ቆርጠው ነው የሚጥሉት ። ሁለተኛ ደግሞ የሚኒልክን አንድ እግርና እጅ ይቆረጣል እስቲ ይህንን የሚከለክል ይምጣና የእርስ በእርስ ጦርነት ይምጣ።
እኔ በፍፁም ኦሮሞዎቹ ትክክል ናቸው ሐውልቱን ማፈረሳቸው እያልኩ አይደለም ግን ደማቸው ግሎዋል ።።ሆ ብለው መምጣታቸው አይቀሬ ነውና ምን አማራ አርጎ ይህንን ክፉ ዘመን ያሳልፍ ነው የኔ ጥይቄ እስኪያልፍ የአባቴ ባርያ ይግዛኝ የሚባል ተረት አለ።
በመጨረሻ ለአማሮች አዝንላቸው ነበር ነገር ግን የመለስ ሐውልት እና በመለስ ስም የተገነቡት ትምህርት ቤቶች ስም ሲቀይሩ እልልልልል ነው አማሮች ያሉት ። የዛን ግዜ ነበር ሁ ሁ ማለት የነበረባቸው ነግ በኔ ብለው ዛሬ በነሱ ደረስባቸው። ትናንት ትግሬዎችን ከጎንደር አባረው አሁን ደግሞ ኦሮሞ ከአዲስ አበባ ሲያባርራቸው ያዙኝ ልቀቁኝ ይላሉ። ወቼ ግድ።