-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9838
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
በትግራይ ብሔራዊ የሃዘን ቀን ታውጇል! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!
ቢንያም ግርማይ ዎደ ትግራይ ይመጣል ብለን ጠላ ጠምቀን እየጠበቅነው ዎደ ኡናት አገሩ ኤርትራ በመመለሱ ልባችን በሀዘን ተሰብሯል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9838
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: በትግራይ ብሔራዊ የሃዘን ቀን ታውጇል! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!
ውድ ወያኔ ዎገኖቼ ሆይ፣
ኤርትራውያን ንቀውናል፣ ደፍረውናል፣ ብታምኑም ባታምኑም በቁማችን ቀብረውናል። ቀበቷችንን አስፈትተውናል። የበታችነት ስሜታችንን ላይ ሽንታቸውን ሸንተውበታል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

ኤርትራውያን ንቀውናል፣ ደፍረውናል፣ ብታምኑም ባታምኑም በቁማችን ቀብረውናል። ቀበቷችንን አስፈትተውናል። የበታችነት ስሜታችንን ላይ ሽንታቸውን ሸንተውበታል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Re: በትግራይ ብሔራዊ የሃዘን ቀን ታውጇል! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!
Your agame brother almaze/Misraq lied to you.. AGAIN!
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9838
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: በትግራይ ብሔራዊ የሃዘን ቀን ታውጇል! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!
ከህወሓት ካድሬዎቻችን ቀንደኛው እና በውሸቱ ተወዳዳሪ የማይገኝነት almaze/Misraq የበታችነት ስሜቱን ለማፈን የማይዋሸው ነገር የለም። በፓሪስ ኦሎምፒክ የመዋሸት ውድድር ቢኖር ኖሮ የወርቅ ሜዳሊያ ያሸንፍ ነበር።
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9838
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: በትግራይ ብሔራዊ የሃዘን ቀን ታውጇል! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!
በአንድ ነጥብ አምስት ሚልዮን የትግራይ ወጣቶችና ህፃናት ወታደሮችን ሞት ያላዘነው ትግራዋይ ዎንድማችን almaze/Misraq ዛሬ ኤርትራዊው ብስክሌተኛ ቢንያም ግርማይ የአረንጓዴ ማልያ አሸናፊ በመሆን ታሪክ ስለሰራ ቁጭ ብሎ ሲያዝን ሲያለቅስ እና ሲተክዝ ማየት ምቀኝነቱን እና የበታችነት ስሜቱን በግላጭ ያሳያል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
Re: በትግራይ ብሔራዊ የሃዘን ቀን ታውጇል! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!
Congratulations for all Eritreans ! But limit your excitement and watch your steps as the future is going to be challenging for the Ascari land! Assab ኬኞ፤