Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Digital Weyane
Member+
Posts: 9843
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

በትግራይ የአስገድዶ መድፈር ፣ የስርቆት እና የዝርፊያ ወንጀሎች ተበራክቷል። ባለፈው ወር ብቻ አራት ሺ ሴቶች ተደፍረዋል።

Post by Digital Weyane » 02 Jul 2024, 00:42

ሴቶችና ልጃገረዶች ከቤታቸው መውጣት ካቆሙ አመታት ሆኗቸዋል። ትግራዋይ በገዛ እህቱ ላይ ከበደል ሁሉ በላይ የከፋ በደልን ሲፈፅም ማየት በእጅጉ ያማል፣ መንፈስ ያውካል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry: :cry:



Digital Weyane
Member+
Posts: 9843
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: በትግራይ የአስገድዶ መድፈር ፣ የስርቆት እና የዝርፊያ ወንጀሎች ተበራክቷል። ባለፈው ወር ብቻ አራት ሺ ሴቶች ተደፍረዋል።

Post by Digital Weyane » 02 Jul 2024, 10:26

<<ባህላዊ ጨዋታችን ነው>> እያሉ በትግራይ ሴቶችና ሕፃናትን ላይ ፆታዊ ጥቃት እያደረሱ ያሉ የህወሓት አባላትን አጥብቀን እናወግዛለን። :evil: :evil:

Post Reply