Re: ጂቡቲ አንዷ የኢትዮጵያ ክልል መሆን አለባት! ይህ የዘገየ እርምጃ ነው !! በቃ !!!
አለቀ በቃ?
ዛሬ ደግሞ ምን ማደናበሪያ ወሬ ጣሉልህ ብዬ ጓጉቼ ስጠብቅ ፣ በየቦታው የሚያፈሰው ቀዳዳችን እየተስፋፋ በሚሄድበት በአሁኑ ወቅት አንተ ተጨማሪ ችግር መመኘትህ አስገረመኝ!
ዛሬ ደግሞ ምን ማደናበሪያ ወሬ ጣሉልህ ብዬ ጓጉቼ ስጠብቅ ፣ በየቦታው የሚያፈሰው ቀዳዳችን እየተስፋፋ በሚሄድበት በአሁኑ ወቅት አንተ ተጨማሪ ችግር መመኘትህ አስገረመኝ!
-
Dark Energy
- Member
- Posts: 2809
- Joined: 24 Feb 2022, 14:08
Re: ጂቡቲ አንዷ የኢትዮጵያ ክልል መሆን አለባት! ይህ የዘገየ እርምጃ ነው !! በቃ !!!
What is wrong with these Guragie folks ?

.ጉራጌ ክልል ነች ጂቡቲ ክልል ነች ኤርትራ ክልል ነች
Re: ጂቡቲ አንዷ የኢትዮጵያ ክልል መሆን አለባት! ይህ የዘገየ እርምጃ ነው !! በቃ !!!
ወረኞች
ኃይለ ስላሴና ደረግ ሲሽኮረመሙ ነው ጂቡቲ የማትችለውን አገርነት ጥለውባት እንዲህ የምትጨነቀው!!! ጂቡቲ የኢትዮጵያ ወደ ከተማ ብትሆን ዛሬ አዲስ አበባን ያጣበቡት 3፣ 4 እና 5 ኮከብ ሆቴሎች ጂቡቲን ዱባይ አድርገዋት ነበር ! ለማንኛውም ጂቡቲዎችም ቀስ ብለው ራሽናል ሃሳቢዎች ይሆናሉ !! ስሜታማ ሁላ !!!

Horus
What are you smoking? I thought you only use khat. Your mind is not right. ስንቱን ዘላበድከው... አይደክምህም?
What are you smoking? I thought you only use khat. Your mind is not right. ስንቱን ዘላበድከው... አይደክምህም?
Re: ጂቡቲ አንዷ የኢትዮጵያ ክልል መሆን አለባት! ይህ የዘገየ እርምጃ ነው !! በቃ !!!
I think it's easier for Ethiopia to become one of Djibouti's provinces.
Re: ጂቡቲ አንዷ የኢትዮጵያ ክልል መሆን አለባት! ይህ የዘገየ እርምጃ ነው !! በቃ !!!
ሃይለ ስላሴና ደርግ ሲሽኮረመሙ፣ ባለ ራዕዩ ዓብይ የጉራጌና የአማራ ጉሮሮ ላይ ቆሞ የጅቡቲን ክልል ወደ ኦሮሞማ ሊያጠቃልልን ነው እያልከን ነው?
Re: ጂቡቲ አንዷ የኢትዮጵያ ክልል መሆን አለባት! ይህ የዘገየ እርምጃ ነው !! በቃ !!!
እድም በታኙ ፍርፋሪ ለቃሚው የጋላው ገረድ ሆረስ
አስከሪውን አንጫጭው እኮ
አስከሪውን አንጫጭው እኮ
Re: ጂቡቲ አንዷ የኢትዮጵያ ክልል መሆን አለባት! ይህ የዘገየ እርምጃ ነው !! በቃ !!!
ይህ የዘገየ እርምጃ ነው !! በቃ !!!

Re: ጂቡቲ አንዷ የኢትዮጵያ ክልል መሆን አለባት! ይህ የዘገየ እርምጃ ነው !! በቃ !!!
“ውሻ ምን ኣገባሽ ከእርሻ!” ይሉ ነበር የዚያኛዋ ሰፈር ሊቀሊቃውንቶች።
Meleket wrote: ↑13 Jun 2024, 02:25Fiyameta wrote: ↑19 Oct 2020, 03:09Ethiopia under PM Abiy Ahmed's leadership: Wealth Per Adult: $3,085, a 2000% increase from when he came to office!!
Source: https://www.credit-suisse.com/media/[deleted] ... k-2019.pdf
Ethiopia under TPLF apartheid rule: Wealth Per Adult $153
Source: https://www.credit-suisse.com/media/[deleted] ... 017-en.pdf
$3,085 - $153 = $2,932
ከእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ዜጋ በአመት $3000 ዶላር ይዘርፉ ነበር ማለት እኮ ነው።![]()
![]()
![]()
ይሉኝታ ቀረ! ኣዬ ኣለማፈር!. . . ኣክሮባት! .. .. .. የካድሬ ነገር “ይገርመናሎ”
Re: ጂቡቲ አንዷ የኢትዮጵያ ክልል መሆን አለባት! ይህ የዘገየ እርምጃ ነው !! በቃ !!!
Lately, it looks like you have make peace with clown Abiye Ahmed Ali. You toned down your criticism against the clown ever since he visited Guraghies recently. Instead you are posting irrelevant statistics systematically spreading false propaganda.ኃይለ ስላሴና ደረግ ሲሽኮረመሙ ነው ጂቡቲ የማትችለውን አገርነት ጥለውባት እንዲህ የምትጨነቀው!!!
This is not the time to talk about Djibouti at all.
Two errors was made, one by Menlyik for signing a 99 years lease with France. 2nd, for the Derg waiving Ethiopia’s right to ownership when the lease was up for renewal solely for preserving power. The betrayal done by Derg was very painful. Ethiopia had warriors but not quality leadership. Even Menlyik although he contributed a lot for the nation of Ethiopia he made several glaring mistakes.