Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Digital Weyane
Member+
Posts: 9843
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: በውጭ የሚኖሩ ኤርትራውያን ጎራ ለይተው የሚፋለሙት ለምንድን ነው?

Post by Digital Weyane » 29 May 2024, 20:47

ዛሬስ ማንን ለማታለል ነው? :roll: :roll:

በውክልና ጦርነቱ ወቅት የወያኔ እጅ በንፁሀን ተጋሩ ደም ጨቅይቷል፣ ታሪካችንም በጣም ቆሽሿል እና መሰረታዊ የሆነ ተሃድሶ ያስፈልገናል ብለው በዓድዋ ተወላጆች ብቻ የተሞላ <<ብርጌድ ንሓመዱ>> የሚባል አዲስ የሽብር ቡድን አቋቋሙ። ከወደቁ ወዲያ መፈራገጥ ለመላላጥ ነው አለ ያገሬ ሰው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Post Reply