Welleye Warriors in Combolcha - ሁለት ኦሮሙማ ጀነራሎችን ቀነደሹ!!
አይይይይ ተስፋዬ ገብረ እባብ
Re: Welleye Warriors in Combolcha - ሁለት ኦሮሙማ ጀነራሎችን ቀነደሹ!!
Now i know why ascari ችጋርs hate the Welleye Bete Amara warriors

Last edited by Union on 02 Apr 2024, 17:43, edited 1 time in total.
Re: Welleye Warriors in Combolcha - ሁለት ኦሮሙማ ጀነራሎችን ቀነደሹ!!
tesfaye gebre-ebab በሕይወት ቢኖር በየቀኑ ደም እየተፋና እያራ ይኖር ነበር፥፥ ግን እባብ ስለሆነ እሱም መለስ ዜናዊም ተሰቃይተውና ተረብሽው ሄዱ፥፥ የቀሩትን ያው ፋኖ ደማቅ አሸኛኘት እያደረገላቸው ነው
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4486
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: Welleye Warriors in Combolcha - ሁለት ኦሮሙማ ጀነራሎችን ቀነደሹ!!
3) ለፋኖ ሰራዊት የጦር መሣሪያ ሽጠው ገንዘብ ከተቀበሉ በኋላ መሣሪያ አንሰጥም ያሉ ጀኔራሎች በጥይት ተደብድበው ተገደሉ። በደ/ወሎ ኮምቦልቻ ከተማ አንድ ታዋቂ ሆቴል ውስጥ ግብይት ከፈፀሙ በኋላ ገንዘብ እንዲተላለፍላቸው ካደረጉ በኋላ መሣሪያዎችን ለማስረከብ ፈቃደኛ ባለመሆናቸው ፋኖን ወክሎ ይህንን ግብይት ሲያደርግ በነበረው በጀማል ነው በጥይት የተገደሉት።
ጀማል በሆቴሉ ውስጥ በጀኔራሎቹ አጃቢዎች በጥይት ተደብድቦ መገደሉን ምንጮቹ ገልፀዋል። የጀማል አስክሬን ወደ ትውልድ ቀየው አንፆኪያ ገምዛ ከሦስት ቀናት በፊት ተልኳል ተብሏል።
መጋቢት 25/2016 ዓ.ም
https://t.me/beletekassa
ጀማል በሆቴሉ ውስጥ በጀኔራሎቹ አጃቢዎች በጥይት ተደብድቦ መገደሉን ምንጮቹ ገልፀዋል። የጀማል አስክሬን ወደ ትውልድ ቀየው አንፆኪያ ገምዛ ከሦስት ቀናት በፊት ተልኳል ተብሏል።
መጋቢት 25/2016 ዓ.ም
https://t.me/beletekassa
Re: Welleye Warriors in Combolcha - ሁለት ኦሮሙማ ጀነራሎችን ቀነደሹ!!
የአባቱ ልጅ ከወሎ ፋኖጋ። የምንሊክ፣ ራስ አበበ አረጋይ። የወንድ ቁናው!!!
Za-Ilmaknun wrote: ↑03 Apr 2024, 14:273) ለፋኖ ሰራዊት የጦር መሣሪያ ሽጠው ገንዘብ ከተቀበሉ በኋላ መሣሪያ አንሰጥም ያሉ ጀኔራሎች በጥይት ተደብድበው ተገደሉ። በደ/ወሎ ኮምቦልቻ ከተማ አንድ ታዋቂ ሆቴል ውስጥ ግብይት ከፈፀሙ በኋላ ገንዘብ እንዲተላለፍላቸው ካደረጉ በኋላ መሣሪያዎችን ለማስረከብ ፈቃደኛ ባለመሆናቸው ፋኖን ወክሎ ይህንን ግብይት ሲያደርግ በነበረው በጀማል ነው በጥይት የተገደሉት።
ጀማል በሆቴሉ ውስጥ በጀኔራሎቹ አጃቢዎች በጥይት ተደብድቦ መገደሉን ምንጮቹ ገልፀዋል። የጀማል አስክሬን ወደ ትውልድ ቀየው አንፆኪያ ገምዛ ከሦስት ቀናት በፊት ተልኳል ተብሏል።
መጋቢት 25/2016 ዓ.ም
https://t.me/beletekassa