Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Union

Re: ለቅበላ እንብላ - ቀላዋጭ የሻቦ ካድሬዎች ለሃጫችሁን አዝረክርኩ!

Post by Union » 09 Mar 2024, 23:04

ለእነዚ እርሀብተኞች ጥሬ ስጋ እያሳየህ በንዴት ልትገላቸው እንዴ :lol:

እነሱ በቅናት አይናቸው ደም መስሎ ነው እኮ የሚያዩን። ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት ቀላዋጮች እራሳቸው በቅናት መንፈስ በንዴት እኮ ነው የሚያዩን። አሁን ግን ሁሉም ፊት ነስቷቸዋል። እነኚ መጡ ደግሞ እያለ ነው ሰው የሚያያቸው። :lol:


Post Reply