-
Union
Re: ፊት አውራሪ "ዘመነ ካሴ" እንደዛተው መራዊ ላይ ጭፍጨፋ የፈፀመውን ጀነራል ዛሬ ገደለው። ዋይ ዋይ ዋይ ማሎ ማሎ
ዘመነ አስጨናቂው
ገስግሶ የሚገባው
ጀነራል ጨፍጫፊው
የገባበት ገብቶ
ጠላቱን አዳፊው
የበላዩ ግልገል
ያ አጅሬው አይምሬው
እንደዛተው ወርዶ
አፈር ድሜ አበላው

የመራዊ እናት ሆይ
ደምሽን ተመልሷል
በፊት አውራሪው ዘሜ
በበላዩ ግልገል

Folks,
የብዙ የጀነራሎቹ እና የኮረናሎቹ ሞት ያስጨነቃቸው መኮንኖች አንዋጋም ብለው እያመፁ በመሆኑ እናም የፋኖ ሀይል በእዝ በተቀናጀ መልኩ ጠላትን እያፀዳ በመምጣቱ አብይ ዛሬ አስታርቁኝ እያለ ሲለምን ውሏል
ነብስ ይማር