Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

ፌደራል መንግሥቱ:-በአንዳንድ አካባቢዎችም ትክክለኛ የትግራይ ተፈናቃዮች ወደ መኖሪያቸው እንዲመለሱ አድርጓል

Post by Za-Ilmaknun » 05 Feb 2024, 15:10

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ከአማራ ክልል ጋር በይገባኛል እያወዛገቡ ያሉትን አካባቢዎች ጉዳይ በሕዝብ ውሳኔ መፍትሄ ለመስጠት ከስምምነት ተደርሷል መባሉን አስተባበለ።

መንግሥት ኮሚዩኒኬሽን "የአከራካሪ ቦታዎችን ሁኔታ በዘላቂነት ለመፍታት “ሕዝበ ውሳኔ እንዲደረግ ከአማራ እና ከትግራይ ክልሎች ጋር መግባባት ላይ ተደርሶ ነበር"
በአቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራው የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር በበኩሉ -; ጉዳዩን “ፍጹም የተሳሳተ” ሲል በዛሬው መግለጫ አስተባብሎ፣ ጉዳዩን “ተቀባይነት የሌለው” ሲል ውድቅ አድርጎታል።
https://www.bbc.com/amharic/articles/cgl4rym1vy4o