የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ከአማራ ክልል ጋር በይገባኛል እያወዛገቡ ያሉትን አካባቢዎች ጉዳይ በሕዝብ ውሳኔ መፍትሄ ለመስጠት ከስምምነት ተደርሷል መባሉን አስተባበለ።
መንግሥት ኮሚዩኒኬሽን "የአከራካሪ ቦታዎችን ሁኔታ በዘላቂነት ለመፍታት “ሕዝበ ውሳኔ እንዲደረግ ከአማራ እና ከትግራይ ክልሎች ጋር መግባባት ላይ ተደርሶ ነበር"
በአቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራው የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር በበኩሉ -; ጉዳዩን “ፍጹም የተሳሳተ” ሲል በዛሬው መግለጫ አስተባብሎ፣ ጉዳዩን “ተቀባይነት የሌለው” ሲል ውድቅ አድርጎታል።
https://www.bbc.com/amharic/articles/cgl4rym1vy4o
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4487
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40