Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13203
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Post
by DefendTheTruth » 27 Nov 2023, 13:33
በነጠላ ጫማ በአንቺ አረማመድ፣
አልመች አለሽ፣ የአዲስ አባባዉ መንገድ፥
አበሩስ ዬት ደረሰች በዛ አዝጋሚ ጉዞ፤
በመንገድ ፋዛ፣ ፋዞ፣ ወይ እሷ ደነዞ።
ጎጃምን ተሻግራ ለመግባት አረት ኪሎ፣
አትልፊ፣ እርሺዉ የማይሆነዉን፣ አንቺ ቅሎ::

-
TGAA
- Member+
- Posts: 5747
- Joined: 07 Apr 2019, 20:34
Post
by TGAA » 27 Nov 2023, 19:55
ቄጦሳ ፌስታ ያዥ ቢሎ ቢሳለቅ
በሻሻ ጦርነት ብሎ ቢደልቅ
ዲዲቲ ጫማህ ስር ወድቆ ቢንፋቀቅ
ብረት ወጡ እስኬ ማይለው ንቅቅንቅ
በኢትዮጵያ ያብብ ጽናት ወንድነትህ
የሰው እኮ አይደለም ያአንበሳ ነው ልብህ

[/quote]