Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13204
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

በነጠላ ጫማ በአንቺ አረማመድ ( የዘፈን ምርጫ ለባሕታዊ ትግል)

Post by DefendTheTruth » 27 Nov 2023, 13:33

በነጠላ ጫማ በአንቺ አረማመድ፣
አልመች አለሽ፣ የአዲስ አባባዉ መንገድ፥

አበሩስ ዬት ደረሰች በዛ አዝጋሚ ጉዞ፤
በመንገድ ፋዛ፣ ፋዞ፣ ወይ እሷ ደነዞ።

ጎጃምን ተሻግራ ለመግባት አረት ኪሎ፣
አትልፊ፣ እርሺዉ የማይሆነዉን፣ አንቺ ቅሎ::


TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: በነጠላ ጫማ በአንቺ አረማመድ ( የዘፈን ምርጫ ለባሕታዊ ትግል)

Post by TGAA » 27 Nov 2023, 19:55

ቄጦሳ ፌስታ ያዥ ቢሎ ቢሳለቅ
በሻሻ ጦርነት ብሎ ቢደልቅ
ዲዲቲ ጫማህ ስር ወድቆ ቢንፋቀቅ
ብረት ወጡ እስኬ ማይለው ንቅቅንቅ
በኢትዮጵያ ያብብ ጽናት ወንድነትህ
የሰው እኮ አይደለም ያአንበሳ ነው ልብህ


[/quote]


Post Reply