HoA Where 'Alliances' Are a Dozen a Dime!
የትብብር፣ የቅንብር፣ የስምምነትና የቡድንነት ገበያና ዋጋው ጥምቡን የጣለበት የሹክሻክ ስሜተኞች ሰፈር
Re: HoA Where 'Alliances' Are a Dozen a Dime!
ተልባ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ እንደ ማለት ነው።
የአህያ እርሻ ሽቅብ ቁልቁል ነው ፈር አይዘልቅም። ኢትዮጵያ ወይ ፍንክች።
Re: HoA Where 'Alliances' Are a Dozen a Dime!
የትግሬ ዲያስፓራ እንደገና ዕብደት ተቀስቅሶበት ዐባይ ትግራይ እያለ ያላዝናል። ከትግሬ ልብ ውስጥ ኢትዮጵያ ሙልጭ ብላ ተለቅልቃ ታጥባ የወጣች መሆኑን 100% እርግጠኛ መሆን ይቻላል። አሁንም የአማራን ህዝብ እና እርስት ሰርቀን እንገንጠል ነው የሚያላዝኑት። ታዲያ ትግራይ ያልተራበ፤ያልተጠማ መሆኑ ምን ይደንቃል ጊዜ የሚያጠፉት ለተንኮል እንጅ ለስራ አይደለም። sarcasm and Axumezana were the one leading this irresponsible crowd of thugs.
Re: HoA Where 'Alliances' Are a Dozen a Dime!
አበረ፤ ይቺ የአህያ እርሻ ያልካት አባባል ለመጀመሪያ ግዜ ነው የሰማኋት !!! ሲብዛ ነው ያሳቀችኝ
