Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Union

Re: የሱማሌላንድ ጦር ጄኔራሎች በአዲስ አበባ ... በኢትዮጵያ ውስጥ ስልጠና ላይ ያሉት የሱማሌላንድ መኮንኖች

Post by Union » 19 Jan 2024, 01:54

:lol: :lol:
አሰልጣኙ ማነው። ኦነግ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

በኳስ ጫወታ ጎበዝ ለመሆን ሱማሌ ወይም ኤርትራ ገብቶ መሰልጠን እንደማለት ነው :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 42552
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የሱማሌላንድ ጦር ጄኔራሎች በአዲስ አበባ ... በኢትዮጵያ ውስጥ ስልጠና ላይ ያሉት የሱማሌላንድ መኮንኖች

Post by Horus » 19 Jan 2024, 02:42

union wrote:
19 Jan 2024, 01:54
:lol: :lol:
አሰልጣኙ ማነው። ኦነግ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

በኳስ ጫወታ ጎበዝ ለመሆን ሱማሌ ወይም ኤርትራ ገብቶ መሰልጠን እንደማለት ነው :lol:
ሁሉም እንዳቅሙ ነው! ሱማሌላንድኮ ያሜሪካን ግሪን በሬትስን ሳሆን የሃሰን ሼክ ጀሌዎችን ለመዋጋት የሚሰለጥኑት! ሱማሌ ማለትኮ ለዘመናት በኢትዮጵያ ጦር ነው ተጠብቃ ያለችው ! ወሬና የሚዲያ ሆያ ህዬ ባዶ ነው ! እስከ ዛሬኮ ሃርጌሳን በጦር መያዝ አቅቷቸው አይደል እንዴ ያሉት?

Union

Re: የሱማሌላንድ ጦር ጄኔራሎች በአዲስ አበባ ... በኢትዮጵያ ውስጥ ስልጠና ላይ ያሉት የሱማሌላንድ መኮንኖች

Post by Union » 19 Jan 2024, 04:40

Horus,

ሶማሌ አንድ ሆኗል፣ ተባብሯል፣ ቁጭት አለው ፣ ፍትህን አነግቧል። የዱሮዋ ኢትዮጵያ ነው የሆነው።

ታሪክ አስታውስ እንጂ። የድሮዋ ኢትዮጵያ ቁጭት፣ ፍትህ እና አንድነት ስለነበራት ነው ሱማሌን ያሸነፈችው እንጂ የሱማሌን ጀግንነት የተዋጉት አባቶቻችን መስክረዋል። አጎቶቼ ኮሪያ እና ኮንጎ ዘምተዋል። ወደ ሱማሌ ጦርነት ክቡር ዘበኛ ተብለው ሁለቱም ዘምተው ነበር። ሶማሌዎችን ጀግኖች ናቸው ብለዋል። የኢትዮጵያ መንፈስ ሆናባቸው ነው እንጂ አይሸነፉም ነበር ብለዋል። የኢትዮጵያን መንፈስ ምድር ላይ ማንም ማሸነፍ እንደማይችል አንተም ታውቃለህ ብዬ እገምታለሁ

አሁን እኮ የኢትዮጵያ መንፈስ ብሎ ነገር የለም አብይ እያለ። ኢትዮጵያ ክብሯ ተገፏል። ሀይሏም ተገፋል። አሁን በኦሮሙማው የጣኦት መንፈስ ተይዛ እየተንደፉደፈች ነው። እንኳንስ ሌላ ሀገር ልታሰለጥን

ሱማሌ ጦርነት ከጀመረ፣ ሀረር እና ሻሸመኔ ገብቶ የኦሮሞን ህዝብ ይጨርሳል። ኦነግ በጠጥ ነው። :lol:

በጠጥ ደግሞ በጠጥን ቢያሰለጥን ምንጨነቃት ባለፍትህ ጀግናዋ ሱማሌ።

Horus wrote:
19 Jan 2024, 02:42

Post Reply