Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42553
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

በሆረስ ግምት ከ21ዱ ያቢይ ሚኒስትሮች ቢያንስ 4ቱ ተፎካካሪዎች ይሆናሉ !!

Post by Horus » 28 Sep 2021, 15:10

እስቲ ለተፎካካሪ የሚሰጡት 3 ውይም 4 ሚኒስቴሮች እነማን እንደ ሆኑ ገምቱ ?!!!
  • 1. የመከላከያ ሚኒስቴር
    2. የሃገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር
    3. የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
    4. የፕላንና ልማት ሚኒስቴር
    5. የገንዘብ ሚኒስቴር
    6. የፍትህ ሚኒስቴር
    7. የግብርና ሚኒስቴር
    8. የኢንዱስትሪና ኢንተርፕራይዝ ሚኒስቴር
    9. የማዕድን ሚኒስቴር
    10. የዉሃ፣ አካባቢና ኤነርጂ ሚኒስቴር
    11. የመስኖና ቆላማ አካባቢ ልማት ሚኒስቴር
    12. የከተማ፣ ገጠርና ልማት ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር
    13. የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ሚኒስቴር
    14. የትምሀርት ሚኒስቴር
    15. የጤና ሚኒስቴር
    16. የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር
    17. የገቢዎችና ጉምሩክ ሚኒስቴር
    18. የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር
    19. የቱሪዝም ስነጥበብና ባህል ሚኒስቴር
    20. የሰራተኛ፣ ስራ ፈጠራና ክህሎት ልማት ሚኒስቴር
    21. የስርዓተ ጾታና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር[/b]

Misraq
Senior Member
Posts: 17702
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: በሆረስ ግምት ከ21ዱ ያቢይ ሚኒስትሮች ቢያንስ 4ቱ ተፎካካሪዎች ይሆናሉ !!

Post by Misraq » 16 Jan 2024, 02:07

ጉምቱ እና አንጋፋው ፖለቲከኛ ሆረስ በዚህ መልኩ ሲሸወድ ስታይ ተስፋ ትቆርጣለህ

Union

Re: በሆረስ ግምት ከ21ዱ ያቢይ ሚኒስትሮች ቢያንስ 4ቱ ተፎካካሪዎች ይሆናሉ !!

Post by Union » 16 Jan 2024, 02:09

ትክክል።

አሳዛኝ ክስተት ነው
Misraq wrote:
16 Jan 2024, 02:07
ጉምቱ እና አንጋፋው ፖለቲከኛ ሆረስ በዚህ መልኩ ሲሸወድ ስታይ ተስፋ ትቆርጣለህ

Horus
Senior Member+
Posts: 42553
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በሆረስ ግምት ከ21ዱ ያቢይ ሚኒስትሮች ቢያንስ 4ቱ ተፎካካሪዎች ይሆናሉ !!

Post by Horus » 16 Jan 2024, 02:15

ይህ የሆረስን ስራዎች መመርመር የኤድን ኤክስፐርቲስ መስሎኝ ነበር !!! በዚያ ሊስት ውስጥ እኔ የማውቃቸው 3 ፒፒ ያልሆኑ ሰዎች አሉ! ከ3ም በላይ ሊሆኑ ይችላሉ ። ቱስ ቱስ ወያኔ :lol: :lol: :lol: :lol:

Union

Re: በሆረስ ግምት ከ21ዱ ያቢይ ሚኒስትሮች ቢያንስ 4ቱ ተፎካካሪዎች ይሆናሉ !!

Post by Union » 16 Jan 2024, 02:21

እነኝህ ከአብይጋ ተባብረው ህዝቡን እየዞሩ ሲጨፈጭፋ የነበሩ እና እየጨጨፋ ያሉ ሰዎች እራሳቸው ተመልሰው ስልጣን ይያዙ ሲባል ለነሱ እኔን ጨነቀኝ። ነዘረኝ።

የመንግስት ስልጣን የያዘ በሙሉ መንግስት ነው ስልጣኑን ካልለቀቀ

እሺ እነሱ ስልጣን የመያዝ ፍላጎት አላቸው እንበል፣ እንዴት ነው ስልጣኑን የሚያገኙት። በጦርነት አሸንፈው ነው?

ቢያንስ ለፍርድ የሚፈልጋቸውን የተፈናቀለ፣ የተገደልው፣ የተቀማ ህዝብ እና ፋኖን አሸንፈው መሆን አለበት! :lol:

ሸኔንም አሸንፈው መሆን አለበት። :lol:

Post Reply