-
Union
Re: አዋጅ፥ አዋጅ፥ የጌታችን፥ ኢየሱስ፥ ክርስቶስ፥ መምጣት፥ ቀርባል፥ ጎርባጣው፥ ዝቅ፥ ሸሎቆው፥ ከፍ፥ይበል፥ ደልዳላ፥ ሜዳ፥ ይሁን፤
ብልፅግና ይሉሀል ይሄ ነው
ፔንጤ ቆስጤም ተቀብሎ ተግባር ላይ እያዋለ ነው
ካልተቀበለ ከአውሮፓ እና ከአሜርካ የሚላከው ገንዘብ ቀጥ ይላል!
እምዬ ተዋህዶ ማሪኝ አለ ፓስተሩ!!

እነሱ ይሄን ህግ ማውጣት የፈለጉት ተዋህዶን ካጠፉ ቦሀላ ነበር ግን ፋኖ የሚባል እሳት ተነሳ፣ አማራ የሚባል ህዝብ አለአ አባዬ!!
መላው ኢትዮጵያ ሆ ብሎ ይነሳል!!
መላው ኢትዮጵያ ሆ ብሎ ይነሳል!!
-
Union
Re: አዋጅ፥ አዋጅ፥ የጌታችን፥ ኢየሱስ፥ ክርስቶስ፥ መምጣት፥ ቀርባል፥ ጎርባጣው፥ ዝቅ፥ ሸሎቆው፥ ከፍ፥ይበል፥ ደልዳላ፥ ሜዳ፥ ይሁን፤
መለስ ዜናው እና ታጋይ ፓውሎስም ተቀብለው ነው ሴጣን የወሰዳቸው።
ሀሌ ሉያ እየሱስ ጌታ ነው በል እስቲ አንዴ፣ ቆስጤው
ሀሌ ሉያ እየሱስ ጌታ ነው በል እስቲ አንዴ፣ ቆስጤው
Re: አዋጅ፥ አዋጅ፥ የጌታችን፥ ኢየሱስ፥ ክርስቶስ፥ መምጣት፥ ቀርባል፥ ጎርባጣው፥ ዝቅ፥ ሸሎቆው፥ ከፍ፥ይበል፥ ደልዳላ፥ ሜዳ፥ ይሁን፤
ፈረንጅ፥ ክርስትናን፥ ከመቀበሉ፥ በፊት፥ ወንጌልን፥ እንደተቀበልን፥ እየረሱ፥ በ20ኛው ክፍለ፥ ዘመነ፥ በተወለደው፥ የጴንጤ፥ ቆስጤ፥ ስም፥ ኢትዮጵያዊ፥ ክርስትያኖችን፥ለመጥራት፥ መሞከር፥ ስህተት፥ ነው።