Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42635
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ሸኔና የበሸሻው ዉሸታም አይስማሙም! ለምን በሉኝ?

Post by Horus » 17 Nov 2023, 02:42

አንድ፣
ኦነግም ሆነ ሸኔ ከቻሉ ከቻሉ ኦሮሚያ የሚባል አገር አቁመ ዋና ካተማው ፊንፊኔ የሚባል አዲስ አበባ ላይ ማድረግ ነው ጫት ከቃሙ በኋላ በካቲካላ ሲፎርሹት የሚታያቸው ሕልም ። ያ ካልሆነ የኦሮሞ ክልል መንግስትና ጦር መሆን ነው ዲማናንዳቸው ። ያ ካልሆነ የመጨረሻው ጥያቄያቸው በወለጋ ብቸኛ መንግስት መሆን፣ በሮሚያ ሁሉም ኦሮሞ ያካተተ ኦሮሚያ ሽግግር መንግስት ማቆም ነው አላማቸው ። ሸኔ መላ ኢትዮጵያን በሚመለከት አገር አቀፍ አጀንዳ የማቅረብ ሳይኮሎጂም ድፍረትም ፣ አቅምም የለውም ።

የሸኔ አጀንዳ ይህ ነው!

የጂማው ቅይጥ ዉሸታም ሸኔ 4 ኪሎ ስልጣን እንዲጋራ አድርጎ እንደ በቅሎ የሚነዳው ኤርትራ ሄዶ እንደ ኩበት የሚነድለት የደረቀ እበት ነው የሚፈልገው ። ስለሆነም የኦሮሞ ነጻ አውጪዎ አቢይን በፍጹም አያምኑትም ። በቃ!

ይህም ስለሆነ የሸኔ 'ተዋጊዎች ' ን ከአቢይ ሰራዊት ጋር እንዴት እንደ ሚዋሃዱ ለማስረዳት ታንዛኒያ የተላኩት የኦሮሙማ ኦሮሞ ጄኔራሎች ከወዲሁ ድርድሩን አቁመው ወደ ስራቸው እንዲመለሱ አቢይ አዟል ።

የታንዛኒያው ኦሮሞና ኦሮሞ ድርድር ሳይወለድ ያስወረደው ፋኖ ነው ! አሁን የኤርትራም ነገር አለበት ! ሸኔ የሚፈለገው አማራና ኤርትራ ሄዶ እንዲሞት ነው ።

ሸኔ ጨዋታው ገብቶታል !

ሸኔ አቢይን ምን ያክል እንደ ሚንቀው ያሳየው ዛሬ ጂማን ለመቆጣጠር እየተዋጋ ነው ! ሸኔ ማታ ማታ በቪዲዮ የሚያየው ያቢይ መወራጨት ሳይሆን የፋኖ ብልሃት ምስጢር ነው ።


Horus
Senior Member+
Posts: 42635
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሸኔና የበሸሻው ዉሸታም አይስማሙም! ለምን በሉኝ?

Post by Horus » 17 Nov 2023, 14:51

ሁለቱ ኦነጎች ሸኔና አቢይ እንደ ማይስማሙ መሳይ መኮንን ዛሬ አረጋገጠ! አቢይ አህመድ ራስታ በፈተለው ሸኔ እንኳን አይታመንም!

Post Reply