የዶ/ር ምህረት ደበበ ስንብት (The Death of Positive Psychology Mumbo Jumbo)
ያለ ፖለቲካ ብቃት በፖዘቲቭ ሳይኮሎጂ መምቦ ጀምቦ ለ5 አመት አገር ያመሰው ይሮሙማ ንፍጥ ለቅላቂ ፖለቲካ አላዋቂ አንድ Mindset የሚባልን ቁንጽል ሃሳብ ሺ ግዜ እያመነዠከ ገደል የገባው ኦቦ አቢይ ምህረት ደበበን አባረረ ። ዶ/ር ምህረት በተማረው ትምህርት አማኗኤል የአይምሮ ህሙማን ሆስፒታል ማማከር ካውንስል ማድረግ ሲገባው አለ መስኩና አለ እውቀቱ የሳይኮሎጂ መምቦ ጀምቦ ላገር መምሪያ ፖለቲካ ቲኦሪ ለማድረግ ሲሰብክ ኦሮምቹን ገደል ከተታቸው። ሌላው ቀርቶ ምህረት ትምህርቱ ፖለቲካ ሳይኮሎጂ እንኳ አይደለም፣ ኮግኒቲቭ ሳይኮሎጂ እንኳ አይደለም፣ ቢሄቪየራል ኢኮኖሚክስ (የአስተሳሰብ ስሌትና ጥበብ) እንኳ አይደለም። አሁን ላይ ግ ን አቢይ መሽቶበታል፤ የተጠላ ና የተናቀ ዲክታተር !
Last edited by Horus on 30 Oct 2023, 15:30, edited 2 times in total.
Re: የዶ/ር ምህረት ደበበ ስንብት (Death of Positive Psychology Mumbo Jumbo)
Horus እውነት ተባረረ ይህ ውታፍ ነቃይ?Horus wrote: ↑30 Oct 2023, 14:42ያለ ፖለቲካ ብቃት በፖዘቲቭ ሳይኮሎጂ መምቦ ጀምቦ ለ5 አመት አገር ያመሰው ይሮሙማ ንፍጥ ለቅላቂ ፖለቲካ አላዋቂ አንድ Mindset የሚባልን ቁንጽል ሃሳብ ሺ ግዜ እያመነዠከ ገደል የገባው ኦቦ አቢይ ምህረት ደበበን አባረረ ። ዶ/ር ምህረት በተማረው ትምህርት አማኗኤል የአይምሮ ህሙማን ሆስፒታል ማማከር ካውንስል ማድረግ ሲገባው አለ መስኩና አለ እውቀቱ የሳይኮሎጂ መምብ ጀምቦ ላገር መምሪያ ፖለቲካ ቲኦሪ ለማድረግ ሲሰብክ ኦሮምቹን ገደል ከተታቸው። ሌላው ቀርቶ ምህረት ትምህርቱ ፖለቲካ ሳይኮሎጂ እንኳ አይደለም፣ ኮግኒቲቭ ሳይኮሎጂ እንኳ አይደለም፣ ቢሄቪየራል ኢኮኖሚክስ (የአስተሳሰብ ስሌትና ጥበብ) እንኳ አይደለም። አሁን ላይ ግ ን አቢይ መሽቶበታል፤ የተጠላ ና የተናቀ ዲክታተር !
እጅግ አሳፋሪ ሰው ነው
Re: የዶ/ር ምህረት ደበበ ስንብት (Death of Positive Psychology Mumbo Jumbo)
Wedi
Here it is.
Here it is.
Re: የዶ/ር ምህረት ደበበ ስንብት (The Death of Positive Psychology Mumbo Jumbo)
Horus ለመረጃው አመሰግናለሁ፡፡
አብይ አህመድ ምናልባት ለዶር ምህርት ደበበ ሌላ ስልታን ሊሰጠው አስቦ ይሆናል
አብይ አህመድ ምናልባት ለዶር ምህርት ደበበ ሌላ ስልታን ሊሰጠው አስቦ ይሆናል
Please wait, video is loading...
Re: የዶ/ር ምህረት ደበበ ስንብት (The Death of Positive Psychology Mumbo Jumbo)
እኔ እንዲያውም ምህረት ባንዳንድ ነገሮች ላይ ካቢይ ጋር የተለየ ነው የሚመስለኝ ። በመሰረቱ ፖዘቲቭ ሳይኮሎጂ በሃርሞኒና በስምምነት ላይ የሚያጠነጥን ቲኦሪ ነው እንጂ በግጭት፣ ኮንፍሊክትና ጥላቻ የሚተገበር ቲኦሪ አይደለም ። አቢይ አሁን ላይ የሚፈልገው ሰው አይደለም ። ለዛሬ ጭንቀቱ አቢይ የሚፈልገው ጭፍን ተናዳፊ፣ ታዛዥ ታማኝ ካድሬዎችን ነው፤ የተወጠረ መንግስት ስለሆነ ። ከዚህ በኋላ ለደበበ የሚስማማ ስራ ያለ አይመስለኝ ።