ዶክተር ኣልበርት ኦንዶ ኦሶ(የምጣኔ-ሃብት ምሁር) በጋቦን በተደረገው ምርጫ ኣሸንፈዋል የተባለው ፖለቲከኛ ፡ " በጋቦን የተደረገው የቦንጎ ዘመዶች እጅ ያለው ' የፓላስ ኣብዮት' እንጂ መፈንቅለ-መንግስት ኣይደለም። ልክ ነው ህዝቡ ዓሊ ቦንጎ በመሄዱ ተደስተዋል ግን ጉዳዩ በቅርብ ስታየው ' ቦንጎ ሄደ ቦንጎ መጣ ነው ' ። ዓሊ ቦንጎን የማስወገድ ጉዳይ ከኣንድ ዓመት በፊት ጀምሮ ሲታሰብበት የቆየ ጉዳይ ነው ። ስለ የሚስቱና የልጁ ሁኔታ 'ና የት እንዳሉ ለኔ የሚመለከተኝ ጉዳይ ኣይደለም ምክንያቱ ነገሩ የቤተ-ሰብ ጉዳይ ስለ ሆነ ። ኣሁን በስልጣን የሚገኙ ወታደሮች ምን እንደሚያደርጉ ባለሁበት(ጋቦን) ሆኜ እጠብቃለሁ ። ለሞመትም ዝግጁ ስለሆንኩ የሚያስፈራኝ ነገር የለም።"
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
ኣልበርት ኦንዶ ኦሶ በጋቦን በተደረገው ምርጫ ኣሸንፈዋል የተባለው ፖለቲከኛ ፡ " በጋቦን የተደረገው የቦንጎ ዘመዶች እጅ ያለው ' የፓላስ ኣብዮት' እንጂ መፈንቅለ-መንግስት ኣይደለም።
የዶክተር ኣልበርት ስጋት መነሻ ቢኖረውም ወታደሮቹ የህዝብን ፍላጎት ለማሟላት ዝጉጅነት የላቸውም ብለን ከኣሁን ልንደመድም ኣንችልም።