Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Eripoblikan
Member
Posts: 3547
Joined: 15 Sep 2019, 13:49

TPLF: From a Major Player in Horn Politics to PP's lapdog

Post by Eripoblikan » 13 Aug 2023, 16:20

Please wait, video is loading...


Emphasis below from Dedebit Lady almaze: :lol: :lol: :lol:
almaze wrote:
13 Aug 2023, 16:06
አሁንም ቢሆን የትግራይ ህዝብ በየትኛው ኣካባቢ የሚከሰቱ ችግሮች በሰላማዊ መንገድ እንዲፈቱ ያለው ቁርጠኛ አቋም እንደተጠበቀ ሆኖ፣ የፕሪቶሪያውን ስምምነት ለማፍረስ የሚቋምጡ ፅንፈኛ ሀይሎችና የቅርብም የሩቅም አጋሮቻቸው በህዝባችን ላይ የሚያደርጉትን ዘመቻ ለማክሸፍ ከፌዴራል መንግስት እስካሁን ድረስ እያደረግነው የመጣነውን አበረታች ግንኙነት አጠናክረን የምንቀጥል መሆኑን የትግራይ ጊዝያዊ አስተዳደር አቋሙን ግልፅ ማድረግ ይፈልጋል።

የትግራይ ጊዝያዊ አስተዳደር
07 ነሐሰ 2015 ዓ/ም


Post Reply