TGAA: ስለው የነበረው እየተመለሰ ነው! ኮምፕሊት መሆን አለበት!
የአማራና ጉራጌ ብሄረተኘት ኢትዮጵያን የሚገነባ እንጂ ለኢትዮጵያ አደጋ በፍጹም አይሆንም !!!
Re: TGAA: ስለው የነበረው እየተመለሰ ነው! ኮምፕሊት መሆን አለበት!
Naturally,በማንነታችን ለሚያጠቁን በማንነታችን እንመክታለን ፤ ግን አይናችን፤ ልባችን ፤ ነፍሳችን ፤ተስፋችን ፤ መድረሻችን our one and only love Ethiopia.