-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10173
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
አስደንጋጭ ሰበር ዜና | በትግራይ ዳያስፖራና በሕወሃት መሪዎች መካከል የእርስ በርስ አለመተማመን እና መፈራራት ተፈጥሯል።
ባንዳነት ፈሪ ያደርጋል እንዴ?

-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10173
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: አስደንጋጭ ሰበር ዜና | በትግራይ ዳያስፖራና በሕወሃት መሪዎች መካከል የእርስ በርስ አለመተማመን እና መፈራራት ተፈጥሯል።
ሕወሃት በአሜሪካ ጥበቃ እየተደረገለት የሚኖር ከሆነ፣ ኡኛ የትግራይ ህዝብ ደግሞ በልዕለ ሃያሏ ኤርትራ በኩል ጥበቃ እንዲደረግልን እንጠይቃለን።
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10173
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: አስደንጋጭ ሰበር ዜና | በትግራይ ዳያስፖራና በሕወሃት መሪዎች መካከል የእርስ በርስ አለመተማመን እና መፈራራት ተፈጥሯል።
Gecho is trying hard to look like Zelensky by wearing green military fatigue.
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10173
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: አስደንጋጭ ሰበር ዜና | በትግራይ ዳያስፖራና በሕወሃት መሪዎች መካከል የእርስ በርስ አለመተማመን እና መፈራራት ተፈጥሯል።
የወያኔ አሸባሪ ቡድን ለምንድን ነው የእራሱን ጥላ አይቶ የሚደነብረው?
ጁንታው በፍርሀት ተውጦ በላብ ተዘፍቆ እንደሚገኝ ባይናችን እያየን ነው።
የአዕምሮ ሰላም የላቸውም ማለት ነው።
ሌሊት እንቅልፋቸውን አጥተው ያድራሉ ማለት ነው።
የትግራይን ህዝብ ረግጠው እየገዙት ያሉት በአሜሪካ ጡንቻ ብቻ በመተማመን እንደሆነ የትግራይ ህዝብ አሳምሮ ያውቃል።
ጁንታው የሚወክለው የትግራይን ህዝብ ሳይሆን የምዕራባውያን ጌቶቹን ፍላጎት እና ጥቅም ማስጠበቅ ብቻ ነው፡፡ ለዚህም ነው አንድ ነጥብ አምሥት ሚልየን የትግራይ ወጣቶችን ራሱን ባወጀው የውክልና ጦርነት ውስጥ የፈጀና ያስፈጀው።

Weyane.is.dead
- Member+
- Posts: 6796
- Joined: 19 Oct 2017, 11:19
Re: አስደንጋጭ ሰበር ዜና | በትግራይ ዳያስፖራና በሕወሃት መሪዎች መካከል የእርስ በርስ አለመተማመን እና መፈራራት ተፈጥሯል።
Who is he scared of?
shabia must have scarred him for life.
-
Weyane.is.dead
- Member+
- Posts: 6796
- Joined: 19 Oct 2017, 11:19
Re: አስደንጋጭ ሰበር ዜና | በትግራይ ዳያስፖራና በሕወሃት መሪዎች መካከል የእርስ በርስ አለመተማመን እና መፈራራት ተፈጥሯል።
If only the number one Banda, Ayte Seyum Mesfen, had these cops guarded him from Shaebia in Qola Temben
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10173
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: አስደንጋጭ ሰበር ዜና | በትግራይ ዳያስፖራና በሕወሃት መሪዎች መካከል የእርስ በርስ አለመተማመን እና መፈራራት ተፈጥሯል።
የትግራይ ዳያስፖራ <<ያንን ሁሉ ኡኡኡ ጆ ባይደን ብለን እየጮኽን እና ስቅስቅ ብለን እያለቀስን መንገድ ላይ የተንከባለልን ፣ ውጤቱ መሸነፍ እና ትጥቅ መፍታት ከሆነ፣ ለምን ልብሳችንን እንዲቆሽሽ አደረጋችሁ?>> እያለ በምሬት ቅሬታውን እያሰማ ነው።

-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10173
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: አስደንጋጭ ሰበር ዜና | በትግራይ ዳያስፖራና በሕወሃት መሪዎች መካከል የእርስ በርስ አለመተማመን እና መፈራራት ተፈጥሯል።
ሕወሃት ፈሪ ፣ ቅዘናም ፣ ሽንታም ፣ ትውልድ እየፈጠረ ነው።