ዝሆን ሲከሳ ....................
ዝሆን ሲከሳና ሃብታም ሲፈሳ (ሲከስር) አይታወቅም!
አሁን ሰው ሁሉ ትኩረቱ ከስልጣን እየተባረረ ያለው ያማራ ብልጥኛ ላይ ነው። ማንም ልብ የማይለው ግን አማራ ራሱን ከብልጥኛ ነጻ ባወጣ ማግስት ወረሚያ እንደ ሚፈርስ ነው። ከዚህ በኋላ ይህም ቢጠገን ያም ቢጠገን የወያኔ ወልድ ብልጥና ባለበት አይቀጥልም ። አባይ ግምባታ እየቆመ ነው። ወያኔያዊ ያቢይ አካኪ ዘራፍ እዚም እዛም ቀጥ እያለ እየፈረሰ ነው ። ደሞ ስለ መፍረስ ከተነሳ እንደ እምቧይ ካብ የሚናደው ወረሚያ ነው! አሁንን ቋፍ ላይ ስላለ!
ዝሆን ሲከሳ ....................
ዝሆን ሲከሳ ....................
Re: ዝሆን ሲከሳና ሃብታም ሲፈሳ (ሲከስር) አይታወቅም!
አብይ አህመድ ስህተት የዘወትር ተግባሩ ቢሆንም እነኝህ 2 ጊዜ ያደረጋቸው ግን በእራሱ ላይ ነው ጥይት የተኮሰባቸው ናቸው።
1ኛ) ስልጥን እንደ ወጣ የኢትዮጵያ ህዝብ ሰጥ ለመጥ ብሎ ግዛን ሲለው አራዳ ሆንኩ ብሎ አለምጦ ሲፈትጉት ኦሮሙማ ሁኖ መገኙቱ።
2ኛ) የኢትዮጵያ ህዝብ ወያኔ የፈጸመችው የግፍ ጥግ የደረሰ ወረራ በመቀልበስ መስዋዕት ከከፈለ በኋላ አብይ አህመድ የቀደመውን ስህተቱን ይደመሥስለት ዘንድ በእምነቱ በመጽናት ፋንታ ኢትዮጵያን ከገደለ ትግሬ ወያኔ እግር ስር ሲልፈሰፈስ እና ይጡር ጡር ይበልጡን ብሎ ስንቅ ጨርቅ ሳይል እርሻውን ጥሎ የዘመተውን አማራ ለትግሬ ወያኔ አግዞ ለመውረር ሲሂድ። የአብይ አህመድ መከላከያ አሁን ትግራይ ውስጥ የለም አማራ ውስጥ ግን ሰፍሮ በገበሬ ምንሽር እየተሰፈረ ይቆላል።
አብይ አህመድ የወደቀ ሰው እና መሪ ነው - ሞራል የለውም። በኦሮሞ ስም 3/4ኛ የሚሆነው ብዙሃኑ ኢትዮጵያ ሰማይ ከፍ ምድር ዝቅ ቢል በአብይ አህመድ ኦሮሙማ ሃይል መተዳደር አይችልም። ይህን መቀበል ነው ያቃተው እና ወደ መፍትሄ መሄድ ያልፈለገው።

አሁን በትግሬ አቃጣሪነት ኢትዮጵያና ኤርትራን እንደ ገና ለማዋጋት አሁን ፈጽሞ አይቻልም ። አሁን ቁም ነገሩ አማራ በያዘው መጽናቱ ነው። እኔ ሺ ግዜ ብያለሁ አማራ በዚህ ከቀጠለ በኢትዮጵያ ለውጥ አይቀሬ ነው! ወረሚያ አይደለም የኢትዮጵያ ስበት የቱሪስት ስበት !! ሹፌር በሰለአም የማይነዳበት የወደቀ ክልል ነው !
ወለጋ አንድ ተማሪ እንኳ የኮሌጅ መልቀቂያ አላሳለፈም!!!
ወለጋ አንድ ተማሪ እንኳ የኮሌጅ መልቀቂያ አላሳለፈም!!!
Re: ዝሆን ሲከሳና ሃብታም ሲፈሳ (ሲከስር) አይታወቅም!
አበረ፣
አቢይ አህመድ እዚያ በረሃ ውስጥ ህዳሴ ለመገነቡት ምስኪኖች ምግብ ማቅረብ አቅቶት ስራ አቁመዋል! ወ/ሮ አቤቤ ግን ለአንድ ወያኔ ሌባ ለአንድ ያረጀ ፎቅ 10 ቢሊዮን ብር ከፍላ ከዚያ በተጨማሪ አንድ ሙሉ ብሎክ ሲሊማ ራስ መሬት ሰጠችው! የመረሙማ ሌብነት በታሪክ ታይቶ ተሰምቶ አይታወቅም ። መወደቂያ ሰሞን የሚሆነው ይህን ይመስላል

.
.
.
አቶ አብይ ማርሽ ቀይሮ ሕወሃትን ክዶ ከፋኖ ጋር እንደራደር እንደሚል እመነኝ
.
.
አቶ አብይ ማርሽ ቀይሮ ሕወሃትን ክዶ ከፋኖ ጋር እንደራደር እንደሚል እመነኝ
Re: ዝሆን ሲከሳና ሃብታም ሲፈሳ (ሲከስር) አይታወቅም!
ይሞክራል፣ ግን አይሆንም ! በወረሚያ አዲስ የሽግግር መንግስት እያቆሙ ያሉት እነታከለ፣ እነጃዋርና መረራ ናቸው ። እነሱ ናቸው ካማራ ጋር ድርድር የሚያደርጉት ሺመልስ፣ አቤቤና አቢይ ማን እንደ ሚከተላቸው ግልጽ አይደለም ። ታከለ ኡማ የጸጋዬ ገብረ መድህን ወንድም ልጅ ነው ! ጥብቅ የሸዋ ኦሮሞ!!! ስለዚህ ወረሙማ ገና በደምብ ይፐወዛል!!
Re: ዝሆን ሲከሳና ሃብታም ሲፈሳ (ሲከስር) አይታወቅም!
Bad day coming for the Tulama Oromo. The source of all this misery and mayem is Tulama (Shoa Ormo). Prosperity PP is entirely Tulama except the fake doctor from Jimma. Those who are creating transitional government for Oromia state ar Mecca and Barentuma Oromos (Welega, arsi and harar)
I have a strong feeling Abiy will be killed by Mecca Oromos. They will find a way to get near him as OPDO weakens in the coming few months.
I have a strong feeling Abiy will be killed by Mecca Oromos. They will find a way to get near him as OPDO weakens in the coming few months.
Re: ዝሆን ሲከሳና ሃብታም ሲፈሳ (ሲከስር) አይታወቅም!
በአብይ አህመድ ዙሪያ ያሉ ዕድሜ ጠገብ ገንጣይ ኦነግ አማካሪዎች ጆሮውን ይዘው ገደል ነው የሰደዱት። አሁን ይህ ኢትዮጵያ ጠል ኦሮሙማ በምን ላይ ነው ሊደራደር የሚችለው? እንደ እኔ በቀጣይ ያለ አግባብ የንጹሃን ደም መፍሰሱ ይቀር ዘንድ በአስቸኳይ የብልጽግና እና የትህነግ የፓለቲካ ደንብ በአዋጅ መታገድ አለበት። አሁን ያለው ጦርነት እኮ የተገንጣይ እና አናስገነጥልም ጦርነት ነው። ተወደደም ተጠላም ይዘቱ ይህ ነው። የሽግግር መንግስት ያስፈልጋታል - አብይ አህመድ በመጨረሻዋ ሰዐት እንኳን ይህን ዕድል ቢጠቀምበት መልካም ነው።
Re: ዝሆን ሲከሳና ሃብታም ሲፈሳ (ሲከስር) አይታወቅም!
እንዲያውም! የአቢይ ጥርቅም ይህ ነው የሚባል የኦሮሞ ጎሳ የለውም! ብርሃኑ ጁላ ሻሸመኔ ምራብ አርሲ ነው ። በቅርብ የሚያማክሩት ወለጋዎችና ዲቃላ ጂዳዎች እነ ማነው ብሩ አድር ባዮች ናቸው። ወደ ፊት የሚሆነው ልዩ ልዩ ወረሞ ጎሳዎች የራሳቸውን አካባቢ ስልጣን እንጂ መላ ኢትዮጵያን እንግዛ የሚለው ተረት እየሞተ ነው!
ትግሬ ለወረሞ አይገዛም፣ አማራ ልወረሞ አይገዛም፣ አፋር ለወረሞ አይገዛም፣ሱማሌ ለወረሞ አይገዛም፤ ደቡብም እንዲሁ ! በቃ ! አሁን ኦሮሞች እርስ በርሳቸው የወረሙማን ስልጣን ይከፋፈላሉ ... ይህ ነው የሚሆነው !
ትግሬ ለወረሞ አይገዛም፣ አማራ ልወረሞ አይገዛም፣ አፋር ለወረሞ አይገዛም፣ሱማሌ ለወረሞ አይገዛም፤ ደቡብም እንዲሁ ! በቃ ! አሁን ኦሮሞች እርስ በርሳቸው የወረሙማን ስልጣን ይከፋፈላሉ ... ይህ ነው የሚሆነው !
Re: ዝሆን ሲከሳና ሃብታም ሲፈሳ (ሲከስር) አይታወቅም!
Doggy the hallucinated non stop barking dog.Horus wrote: ↑18 Jul 2023, 14:46አሁን ሰው ሁሉ ትኩረቱ ከስልጣን እየተባረረ ያለው ያማራ ብልጥኛ ላይ ነው። ማንም ልብ የማይለው ግን አማራ ራሱን ከብልጥኛ ነጻ ባወጣ ማግስት ወረሚያ እንደ ሚፈርስ ነው። ከዚህ በኋላ ይህም ቢጠገን ያም ቢጠገን የወያኔ ወልድ ብልጥና ባለበት አይቀጥልም ። አባይ ግምባታ እየቆመ ነው። ወያኔያዊ ያቢይ አካኪ ዘራፍ እዚም እዛም ቀጥ እያለ እየፈረሰ ነው ። ደሞ ስለ መፍረስ ከተነሳ እንደ እምቧይ ካብ የሚናደው ወረሚያ ነው! አሁንን ቋፍ ላይ ስላለ!
ዝሆን ሲከሳ ....................![]()
![]()

Re: ዝሆን ሲከሳና ሃብታም ሲፈሳ (ሲከስር) አይታወቅም!
ይሞክራል፣ ግን አይሆንም ! በወረሚያ አዲስ የሽግግር መንግስት እያቆሙ ያሉት እነታከለ፣ እነጃዋርና መረራ ናቸው ። እነሱ ናቸው ካማራ ጋር ድርድር የሚያደርጉት ሺመልስ፣ አቤቤና አቢይ ማን እንደ ሚከተላቸው ግልጽ አይደለም ። ታከለ ኡማ የጸጋዬ ገብረ መድህን ወንድም ልጅ ነው ! ጥብቅ የሸዋ ኦሮሞ!!! ስለዚህ ወረሙማ ገና በደምብ ይፐወዛል!!Abere wrote: ↑18 Jul 2023, 17:18በአብይ አህመድ ዙሪያ ያሉ ዕድሜ ጠገብ ገንጣይ ኦነግ አማካሪዎች ጆሮውን ይዘው ገደል ነው የሰደዱት። አሁን ይህ ኢትዮጵያ ጠል ኦሮሙማ በምን ላይ ነው ሊደራደር የሚችለው? እንደ እኔ በቀጣይ ያለ አግባብ የንጹሃን ደም መፍሰሱ ይቀር ዘንድ በአስቸኳይ የብልጽግና እና የትህነግ የፓለቲካ ደንብ በአዋጅ መታገድ አለበት። አሁን ያለው ጦርነት እኮ የተገንጣይ እና አናስገነጥልም ጦርነት ነው። ተወደደም ተጠላም ይዘቱ ይህ ነው። የሽግግር መንግስት ያስፈልጋታል - አብይ አህመድ በመጨረሻዋ ሰዐት እንኳን ይህን ዕድል ቢጠቀምበት መልካም ነው።
.
.
.
አቶ አብይ ማርሽ ቀይሮ ሕወሃትን ክዶ ከፋኖ ጋር እንደራደር እንደሚል እመነኝ
The paranoid sniffing and smoking mad dog desperate to impose his wh0ry b!tch personal wishes on significance others and expecting them to accept.Keep the non stop go on because that is what you are so good at.

Re: ዝሆን ሲከሳና ሃብታም ሲፈሳ (ሲከስር) አይታወቅም!
Horus wrote: ↑18 Jul 2023, 17:23እንዲያውም! የአቢይ ጥርቅም ይህ ነው የሚባል የኦሮሞ ጎሳ የለውም! ብርሃኑ ጁላ ሻሸመኔ ምራብ አርሲ ነው ። በቅርብ የሚያማክሩት ወለጋዎችና ዲቃላ ጂዳዎች እነ ማነው ብሩ አድር ባዮች ናቸው። ወደ ፊት የሚሆነው ልዩ ልዩ ወረሞ ጎሳዎች የራሳቸውን አካባቢ ስልጣን እንጂ መላ ኢትዮጵያን እንግዛ የሚለው ተረት እየሞተ ነው!
ትግሬ ለወረሞ አይገዛም፣ አማራ ልወረሞ አይገዛም፣ አፋር ለወረሞ አይገዛም፣ሱማሌ ለወረሞ አይገዛም፤ ደቡብም እንዲሁ ! በቃ ! አሁን ኦሮሞች እርስ በርሳቸው የወረሙማን ስልጣን ይከፋፈላሉ ... ይህ ነው የሚሆነው !