Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Union

Re: Breaking ...1 - ሚልዮን ተጋሩን ወደማይመለሱበት ሞት የነዳቸው ባህላዊው ጀነራል አቶ ጻድቃን በዋሽንግተን ዲሲ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው

Post by Union » 16 Jun 2023, 11:31

ዋይ ዋይ ዋይ ተጋሩ :lol:

ምነው? ሆ ብለው በፈንድሻ ፊትፊቱን እየደበደቡ፣ በከበሮ ዳንስ በራሳቸው ዛቢያ እየተሽከረከሩ ይቀበሉታል ብዬ ነበር

ዋይ ዋይ ዋይ ባህላዊ ጀነራል ብቻውን በ80 አመቱ ዘው ዘው ይላል :lol:

ምናለ አሜሪካ እንኳን ብትቀበለው። ያን ሁሉ ትግሬ አስጨፍጭፎላት :lol:


Misraq wrote:
16 Jun 2023, 11:24
.
.
.

Misraq
Senior Member
Posts: 17806
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: Breaking ...1 - ሚልዮን ተጋሩን ወደማይመለሱበት ሞት የነዳቸው ባህላዊው ጀነራል አቶ ጻድቃን በዋሽንግተን ዲሲ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው

Post by Misraq » 16 Jun 2023, 11:48

ባህላዊው ጀነራል ተደብቆ ይመስላል ከተፍ ያለው፥፥

ልጆቹን በናጠጠ ሕይወት በኤሜሪካ እያኖረ ምስኪን የደሃ ልጅ ተጋሩን እምበር ተጋዳላይ እያስዘፈነ ወደ ገደል ከትቶ ይሃው እሱ ፉዋ ብሎ ሊዝናና እንዲሁም ልጆቹን ሊጎበኝ መጥቶአል

Post Reply