Re: ሹክሻክ ዘሃበሻ በፐርፐዝ ብላክ ሊከሰስ ነው! ዘሃበሻ የወረሙማ አቃጣሪ! ኤርምያስ አመልጋን እንደዚሁ ሲያዋክቡት ነበር ! ቆሻሾች !!
ZeHabesha is hitting back!!
Re: ሹክሻክ ዘሃበሻ በፐርፐዝ ብላክ ሊከሰስ ነው! ዘሃበሻ የወረሙማ አቃጣሪ! ኤርምያስ አመልጋን እንደዚሁ ሲያዋክቡት ነበር ! ቆሻሾች !!
ወዲ፤
ዘሃበሻ በሚቀባጥረው ቃለ አጋኖ ውስጥ ፋክት የለም! የንግግር ችሎታ ብቻ ነው። የሆኑ ያኮረፉ የቀኑ ባለ አክሲዮኖች ኤርሚያስ አመልጋን ልክ እንደዚህ ሃኪም ከሰውት ነበር። እወነቱ ነገ ቀስ በቀስ ይወጣል ። ዘሃበሻ ላንቃው እስከ ሚተረተር ድረስ የሚጭሃው አንድ ግዙፍ የፍትሃብሄር ክስ ከፊቱ ላይ ስላለ ነው። ኤሚያስ አመልጋን ስም ያጠፉታ ሹክሻኮች አሁን ዞረው ካምፓኔው ወስዶ ማኔጅ እንዲያደርገው እየተማጸኑት ነው። የዘሃበሻ ቅሌት በቅርብ ጸሃይ ላይ ይወጣል ።

ይህ አብጦ እየጨሰ ያለው ጉድ "ቂጣም ከሆነ ይጠፋል፣ ሽልም ከሆነ ይገፋል፡፡" ሁሉንም ወደፊት እናያለን!!Horus wrote: ↑16 Jun 2023, 03:05ወዲ፤