የአብዮት አህመድ አሊ ቂጥ አጣቢና የዘሃበሻ ባለቤት ሄኖክ ደገፌ ይቅርታ ጠየቀ። ቅቅቅቅ
ከመጀመርያ ጀምሮ ህዝቡ ግርማ የሺጥላን ማን እንደገደለው ነቄ ብሏል። የአብዮት አህመድ አጫፋሪዎች ግን የውሸት ድምጽ ቅጂ ለቀው በለሎች ላይ ለማሳበብ ሲሯሯጡ ነበር። ከነዚ መሃል ከናትናኤል መኮንን ጋር በአንደኛ ደረጃ የሚጠቀሰው ራሱን ሄኖክ አለማየሁ እያለ የሚጠራው የወለጋው የዘሃበሻ ድህረገጽ ባለቤት ነው። አሁን ስራውን በደንብ ከሰራ በኋላ የይስሙላ ይቅርታ ጠይቋል።

Re: የአብዮት አህመድ አሊ ቂጥ አጣቢና የዘሃበሻ ባለቤት ሄኖክ ደገፌ ይቅርታ ጠየቀ። ቅቅቅቅ
የማስታወስ ችግር ላለባችሁ ሄኖክ አለማየሁ ማለት ከአብዮት አህመድ አሊ ጋር ተቀናጅቶ በገዱ አንዳርጋቸው ላይ የስም ማጥፋት ዘመቻ አካሂዶ ደጉ በብልግና ጠቅላላ ጉባዔ ላይ እናዳይመረጥ ቀላል ያልሆነ ሚና የተጫወተ ካድሬ ነው::