Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15431
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

አማራው ጌታቸው ረዳ ካሳሁን የ2.5 ሚልዮን ትግሬ አገረ ገዥ ለምን ሆነ? አማራ ፍትህ፥ ማረጋጋት እና መምራት ብቃት ይኖረዋል ፍተሻ ይሆን? ሞፈር-ዘመት አገረ-ገዥ ጌቾ

Post by Abere » 19 Apr 2023, 09:40

አማራው ጌታቸው ረዳ ካሳሁን የ2.5 ሚልዮን ትግሬ አገረ ገዥ ለምን ሆነ? አማራ ፍትህ፥ ማረጋጋት እና መምራት ብቃት ይኖረዋል ፍተሻ ይሆን? ሞፈር-ዘመት አገረ-ገዥ ጌቾ

Union

Re: አማራው ጌታቸው ረዳ ካሳሁን የ2.5 ሚልዮን ትግሬ አገረ ገዥ ለምን ሆነ? አማራ ፍትህ፥ ማረጋጋት እና መምራት ብቃት ይኖረዋል ፍተሻ ይሆን? ሞፈር-ዘመት አገረ-ገዥ ጌቾ

Post by Union » 19 Apr 2023, 15:09

የአማራ ስነልቦና የሌለው ሰውዬ እንዴት አማራ ሊሆን ይችላል።

አማራን እርስ በእርሱ እንዳይተማመን ያደርግልናል ብለው አስበው ነው። አማራን አላወቁትም። ትልቁ ችግራቸው እሱ ነው። እሳት ላይ ዘለው የሚገቡት ለዛ ነው

Axumezana
Senior Member
Posts: 19173
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: አማራው ጌታቸው ረዳ ካሳሁን የ2.5 ሚልዮን ትግሬ አገረ ገዥ ለምን ሆነ? አማራ ፍትህ፥ ማረጋጋት እና መምራት ብቃት ይኖረዋል ፍተሻ ይሆን? ሞፈር-ዘመት አገረ-ገዥ ጌቾ

Post by Axumezana » 19 Apr 2023, 15:39

ጌታቸው፥ ትግረዋይ፥ ነው፥ አማራም፥ ቢሆን፥ ከጌታቸው፥ በላይ፥ ለትግራይ፥ ራሱን፥ ለመስዋአትነት፥ የሰጠ፥ አለ? እነሰኩትሬ፥ ለትግራይ፥ የተሰዉት፥ ተጋሩ፥ ስለሆኑ፥ አይደለም፥ የወያነን፥ አላማ፥ አንግበው፥ ስለታገሉ፥ ነው። ትግራይ፥ ውስጥ፥ አላማ፥ እንጂ፥ ዘር፥ ቀዳሚ፥ስፍራ፥ የለውም፥ የትግርይ፥የአማራ፥ ውህድ፥ ስነሉበና፥ ቢኖረው፥ ሁለቱን፥ ህዝቦች፥ለማቀራረብ፥ መልካም፥ ነው። ስነሉቦናም፥ ትግረዋይ፥ ሆነው፥ ብዙ፥ ባንዳዎች፥ አሉ። ኢሳያስና፥ ደመቀ፥ ዘውዱ፥ ተጋሩ፥ ናቸው፥ ነገር፥ግን፥ ፀረ፥ ትግረዋይ፥ ናቸው።
Last edited by Axumezana on 19 Apr 2023, 22:05, edited 1 time in total.

Abere
Senior Member
Posts: 15431
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አማራው ጌታቸው ረዳ ካሳሁን የ2.5 ሚልዮን ትግሬ አገረ ገዥ ለምን ሆነ? አማራ ፍትህ፥ ማረጋጋት እና መምራት ብቃት ይኖረዋል ፍተሻ ይሆን? ሞፈር-ዘመት አገረ-ገዥ ጌቾ

Post by Abere » 19 Apr 2023, 16:31

:lol: :lol: :lol:
ጌቾ እማ ሆዳሟ አማራ ናት። አንድ አንድ ሆዳሞች አሉ። ወይ ለወያኔ ትግሬ ወይ ለኦነግ ኦሮሙማ። ለምሳሌ ደመቀ መኮንን ለኦሮሙማ የተሸጠው ሆዳም አማራ ነው። እግዜር ተመሳሳዩን የዕቃ አይነት አንዱን ዕቃ ለክብር ያደረገዋል አንዳንዱን ደግሞ ለውርደት ያደርገዋል። ሆዳም ሆዳሞቹ ናቸው። ደመቀ ዘውዱ በእናት በአባቱ ሙሉ አማራ ነው። ትግሬ መሆን ቢፈልግ ስንት እና ስንት ሃብት ባፈራ ነበር። ስጋው እንደ ጌቾ በውስኪ ወይም እንደ ደመቀ በቁርጥ በደነደነ ነበር። የማይመስል ነገር አታውራ - አክሱምዒዛና።
Axumezana wrote:
19 Apr 2023, 15:39
ጌታቸው፥ ትግረዋይ፥ ነው፥ አማራም፥ ቢሆን፥ ከጌታቸው፥ በላይ፥ ለትግራይ፥ ራሱን፥ ለመስዋአትነት፥ የሰጠ፥ አለ? እነሰኩትሬ፥ ለትግራይ፥ የተሰዉት፥ ተጋሩ፥ ስለሆኑ፥ አይደለም፥ የወያነን፥ አላማ፥ አንግበው፥ ስለታገሉ፥ ነው። ትግራይ፥ ውስጥ፥ አላማ፥ እንጂ፥ ዘር፥ ቀዳሚ፥ስፍራ፥ የለውም፥ ትግረዋይ፥ ሆነው፥ ብዙ፥ ባንዳዎች፥ አሉ። ኢሳያስና፥ ደመቀ፥ ዘውዱ፥ ተጋሩ፥ ናቸው፥ ነገር፥ግን፥ ፀረ፥ ትግረዋይ፥ ናቸው።

Axumezana
Senior Member
Posts: 19173
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: አማራው ጌታቸው ረዳ ካሳሁን የ2.5 ሚልዮን ትግሬ አገረ ገዥ ለምን ሆነ? አማራ ፍትህ፥ ማረጋጋት እና መምራት ብቃት ይኖረዋል ፍተሻ ይሆን? ሞፈር-ዘመት አገረ-ገዥ ጌቾ

Post by Axumezana » 19 Apr 2023, 22:08

የደመቀ፤ ዘውዱን፥ ነገር፥አባቱ፥ እንጀራ፥ ሊበላ፥ ነው፥ አማራ፥ ነኝ፥ የሚለው፥ ብለው፥ መስክረዋል። ከአባቱ፥ ያወቀ፥ ቡዳ፥ ነው፥እንዳሆንብህ፤

Post Reply