Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 17827
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

የብልጽግና ሌባ ጥርቅም ጨንቆታል

Post by Misraq » 11 Apr 2023, 16:33

.
.
.
ብልጽግና እና መሪው በካዝናው የቀረው የሁለት ሳምንት ብቻ እንደሆነ እየተነገረ ባለበት ሰኧት ውስጥ ውስጡን ሽማግሌና ጳጳስ ለእርቅ እየላከ ያለበት ሁኔታ ነው ያለው፥፥ የአማራ ሕዝብም አፍንጫህን ላስ እኛ ሲበቃን ነው የምናቆመው ብሎታል፥፥

የበሻሻው ሰገጤም ደጋፊዎቹን ላለማሳፈር ብቻ ሬንጀር እየለበሰና ያከማቸውን የጦር ብረት ለበሶች በማሳየት አይበገሬ መሆኑን በማሳየት ላይ ይገኛል፥፥ እውነታው ግን ብልጽግና በአማራ ሕዝብ ትግል ቆዳው ይለጠጥና ይተረተራል፥፥ በጥቂት ወራት ውስጥ አመጹ በደቡብም በሶማሌም ክልል እንደ ሰደድ እሳት ያራባል፥፥

Union

Re: የብልጽግና ሌባ ጥርቅም ጨንቆታል

Post by Union » 11 Apr 2023, 19:52

የበሻሻው ሰገጤ :lol:

እውነትም ሰገጤ። አማራን ለማሸነፍ አምሮት ነበር እንዴ :lol: :lol:

Post Reply