የአማራን ትጥቅ ለማስፈታት የተንቀሳቀሰው የኦነግ- መከላከያ በአማራ ህዝብ ከተቆረጠ በኋላ ወደ ወገን ክልል ኦሮሚያ እያፈገፈገ ነው።
የአማራን ትጥቅ ለማስፈታት የተንቀሳቀሰው የኦነግ- መከላከያ በአማራ ህዝብ ከተቆረጠ በኋላ ወደ ወገን ክልል ኦሮሚያ እያፈገፈገ ነው።መላው የአማራ ህዝብ መጠንቀቅ ያለበት ልማደኛው የኦነግ-ብልጽግና መከላከያ ንብረት ሊዘርፍ እንድሁም አረጋዊያን፥ እናቶች እና ህጻናት በብስጭት አጥቅቶ ሊወጣ ስለሚችል በማንኛውም መንገድ ከኦነግ-ብልጽግና ሰራዊት ጋር በየዋህነት እንዳይተባበር ፥የማምለጫ መንገድ እንዳያመላክት። የተጫነው መሳርያ በአንተ የግብር ገቢ የተገዛ በመሆኑ እራስህ ልትታጠቀው ይገባል።
Re: የአማራን ትጥቅ ለማስፈታት የተንቀሳቀሰው የኦነግ- መከላከያ በአማራ ህዝብ ከተቆረጠ በኋላ ወደ ወገን ክልል ኦሮሚያ እያፈገፈገ ነው።
ራያ ጎብዬ ላይ በሚገኘው አማራ ልዩ ኃይል ላይ የደፈጣ ጥቃት ሊፈጽም የመጣው የኦነግ-ብልጽግና ሰራዊት የአማራን ታጣቂዎች ክንድ ከቀመሰ በኋላ ውርደት ተከናንቦ ተመልሷል።
ድል ለሰፊው የአማራ ህዝብ!!!
ሞት ለወራሪው ለኦሮሙማ!!!
Re: የአማራን ትጥቅ ለማስፈታት የተንቀሳቀሰው የኦነግ- መከላከያ በአማራ ህዝብ ከተቆረጠ በኋላ ወደ ወገን ክልል ኦሮሚያ እያፈገፈገ ነው።
ከምስራቅ አማራ ፋኖ መሪዎች የተላለፈ መልዕክት!!