Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Axumezana
Senior Member
Posts: 18969
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: Marshal zerai deres is from hammassien,marshal aman andom was from hammasien. Hamassien made eritrea,ethiopia.Respec

Post by Axumezana » 21 Mar 2023, 00:49

These are most of them descendants of Ras Alula , his officials and army that were settled around Asmara similar to Isu.

Deqi-Arawit
Senior Member
Posts: 16022
Joined: 29 Mar 2009, 11:10
Location: Bujumbura Brundi

Re: Marshal zerai deres is from hammassien,marshal aman andom was from hammasien. Hamassien made eritrea,ethiopia.Respec

Post by Deqi-Arawit » 21 Mar 2023, 04:02

Axumezana wrote:
21 Mar 2023, 00:49
These are most of them descendants of Ras Alula , his officials and army that were settled around Asmara similar to Isu.
:mrgreen: hazega and Tseazega don't have any agame blood which runs through their vessel. Beside this, we have seen agame military prowess when their Anglo Saxon master were far away.

This is agames. When they are backed by some Forces, they Scream to be hold back but when they are alone, either they sing the gospel of Brotherhood or they cry genocide.

Meleket
Member
Posts: 4928
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Marshal zerai deres is from hammassien,marshal aman andom was from hammasien. Hamassien made eritrea,ethiopia.Respec

Post by Meleket » 21 Mar 2023, 05:40

ዓቐበቶም ክንገብረሉ ኩዳ!” በለት መኒኻ ትብላ . . . ! :mrgreen:

ወዳጃችን JudgementDay1234 ኤርትራውያንን ለመከፋፈል የምታደርገው መፍጨርጨር ዋጋ እንደሌለው ስንገልጽልህ፤ ሓማሴን ማለት ስያሜው ለምድሪ ባሕሪ በአጠቃላይ እንደሆነ ገለጥ ስናደርግልህ፤ ሸዋ ውስጥ “ስመ ጥሩ ሓማሴን” ይባሉ ዬነበሩት እነማን እንደሆኑ ታሪክን ፈተሽ ፈተሽ ኣድርገህ ታጠና ዘንድ እየመከርን ነው። :mrgreen:

ለዛሬ ስለ ዘርኣይ ደረስ ኣንድ ሁለት ቁምነገሮች እናስቋጥርህ፥ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

ነፍሱን ይማረውና “ነፍሲኄር ደራሲ ተስፋዬ ገብረኣብ”፡ “ቀይ ዘመን" በሚለው መጸሓፉ ውስጥ ስለ ዘርኣይ ደረስ በጥቂቱ ጽፎ ነበር። ዘርኣይ ደረስ ሃይማኖተኛ ሰው እንደነበር ሲጠቅስ ቆይቶ “ካቶሊክ ለመሆን ተገደደ” ብሎ ጽፏል። :mrgreen: "ማን ኣስገደደው?" "ተገድጃለሁ ብሎህ ነበርን?" የሚሉትን ጥያቄዎች ግን ሳይመልስን ነው ተስፋዬ ከኛ ዬተለዬው። ዘርኣይ በዚያን ወቅት የነበሩት የገብረሚካኤላውያን ማህበር በሃላፊነት የሚመራ 'ብረዚደንት ወይ ዋና ጸሃፊ" እንደነበረም ተስፋዬ ሳይነግረን ኣልቀረም

ለመሆኑ "ገብረሚካኤላውያን" ማን ናቸው? እስቲ ተመራማሪዎች ታሪክን ፈትሻችሁ ግለጹልን።


በካቶሊክ እምነት “ብጹዕ ገብረሚካኤል” ዬተባሉ በዘመነ መሳፍንትና በነአጤ ቴዎድሮስ ዘመን የነበሩ የሃይማኖት ሊቅ እንደነበሩ ይገለጸል። ብጹዕ ገብረሚካኤል በ(1791 Dibo, West Gojam, Ethiopia) ዲቦ ውስጥ በኣሁኑ ምዕራብ ጎጃም የፈለቁ ሲሆኑ፡ ትምህርታቸውና ዕውቀታቸውን በማስፋትታቸው በወቅቱ ኣሉ ከሚባሉት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ሊቃውንት ኣንዱ እንደነበሩም ይጠቀሳል። ታድያ ስለ ብጹዕ ገብረሚካኤል በጨረፍታም ያስኮመኮመን ተስፋዬ ገብረኣብ ስለ ቅዱስ ኣቡነ ያዕቆብም በቀዩ ዘመን ጽፏል፡ መጠሓፉን ገዝታችሁ ማንበቡን ኣትዘንጉ። :mrgreen:

ታድያ ኣባ ገብረሚካኤል፡ ከኣቡነ ያዕቅብ ጋር ሆነው በስሜንኛው በደጃች ውቤ ጥያቄ መሰረት፡ ከግብጽ ለኢትዮጵያ የተዋህዶ ቤተክርስትያን “ኣቡን” ለማስመጣት፡ በደጃች ውቤ ከተላኩት የኢትዮጵያ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ልዑካን ቡድን መካከል ኣንዱ ነበሩ። ኣቡነ ያዕቆብ የልዑካን ቡድኑን መርተው ኣሌክሳንድርያ ካይሮ፡ የፈለጉትን ደግሞ ሮም ከዚያም ሲመለሱ ወደ ኢየሩሳሌም ድረስ አድርሰው፡ ተልዕኳቸውን ፈጽመው በምጽዋ በኩል ተመልሰዋል። ያኔ ታድያ ኣባ ገብረሚካኤል ሁሉን ነገር ከታዘቡና ከመረመሩ በኋላ፡ የካቶሊክ ቤተክርስትያን ኣባል በመሆን ካቶሊካዊ ካህን መሆን ይወስናሉ። ነገሩን ከመረመሩ በኋላም ኣቡነ ያዕቆብ፡ ኣባ ገብረሚካኤልን ወደ እምነቱ ተቀብለው ካቶሊካዊ ካህን እንዲሆኑም ሲመተ ክህነት ሰጧቸው።

ነገር ተለውዋጦ ኣጤ ቴድሮስ ደጃች ውቤን አሸንፎ ስልጣን ሲይዝ፡ በግዜው የነበሩ ካቶሊኮች ላይ ስደት በረከተ። ታሪኩን ስናሳጥረው፡ ኣጤ ቴዎድሮስ፡ ከሃላይ(ኤርትራ)፡ ጎልዓና ዓድዋ (ትግራይ)፡ ጎንደር ይመላለሱና ያገለግሉ የነበሩትን፡ ኣባ ገብረሚካኤልን በቁጥጥር ስር አዋላቸው። ስለ እምነታቸው ጠየቃቸው። ካቶሊካዊ መሆናቸውን ነገሩ። ካቶሊካዊ እምነታቸውን እንዲተው ኣሳሰባቸው፤ በእምነታቸው ጸኑ። በእግረ ሙቅ ኣስሮ፡ ከሰራዊቱ ጋር ሲያጓጉዛቸው ቆይቶ፡ የኣሁኑ ምዕራብ ሸዋ ውስጥ [30 July 1855 (aged 64) between Meccia Coreccia and Molicha Gebaba, Mirab Shewa, Ethiopia] ማረፋቸው በታሪክ ተዘግቧል። ትክክለኛ ማረፊያቸውን፡ ታሪኩን በትክክል ያወቀ ሰው ወይ ተመራማሪ ለወደፊቱ ሊነግረን ይችላል።



https://daughters-of-charity.com/blesse ... im-seeker/
https://en.wikipedia.org/wiki/Gh%C3%A9br%C4%93-Michael
https://wiki.famvin.org/en/Ghebre_Micha ... re_Michael

ታድያ ተስፋዬ ገብረኣብ እንደነገረን፡ ዘርኣይ ደረስ የኒህን ትልቅ ኣባት መንፈሳዊ ዓላማ ያነገበ ማህበር መሪ ነበር ማለት ነው። ገብረሚካኤላውያንም የኒህን መፈሳዊ ኣባት ዓላማ ያነገቡ ዜጎች መንፈሳዊ ማኅበር መሆኑ ነው።

ኦ ብጹዕ ገብረሚካኤል ለቀጠናችንና ለዓለማችን ሰላም ለምኑልን!

JudgementDay1234 wrote:
21 Mar 2023, 00:08

....

Meleket
Member
Posts: 4928
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Marshal zerai deres is from hammassien,marshal aman andom was from hammasien. Hamassien made eritrea,ethiopia.Respec

Post by Meleket » 23 Feb 2026, 09:29

ስእሊ ነቱይ ታሪኽ ሓቀይና መልክዑ ከነትሕዞ መታን!


ሕዳር 6 1934 እንደተነሳ በሚጠቀሰው ስእል ላይ እታች ስማቸው የተዘረዘሩ ኤርትራውያን ተማሪዎችን ኣካቷል። በአንጋፋው የሠገነይቲ ትምህርት ቤታቸው ላይ ምስሉ ላይ ቆመው ከሚታዩት ተማሪዎች መካከል ከግራ ወደቀኝ 3ኛው ዘርአይ ደረስ መሆኑ ይታወቃል። እኛም ታሪክ ይህንን ታሪካዊ ሓቅ መዝግቦ ያቆየው ዘንድ እዚህ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር አጋርተናችኋል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች
Please wait, video is loading...
Meleket wrote:
20 Feb 2026, 04:22
ይህም የጀግናው የዘርኣይ ደረስ ታሪክ ክፍል መሆኑን መገንዘብም ግሩም ነው። viewtopic.php?f=2&t=371092&p=1591991#p1591991
Meleket wrote:
22 Nov 2025, 05:32
ደቂ ዓበይቲ ሃገረ ኤርትራ፡ ጕዕዞ 100 ዓመት ቤት ትምህርቲ ቅዱስ ሚካኤል ሠገነይቲ (1913 – 2013) ብዚብል ኣርእስቲ፡ ንዝኽረ ኢዩቤልዩ እቲ ስሙይ ቤት ትምህርቲ መጽሔት ኣዳልዮም ነቢሮም ይዝኸረና።

ኣብ ገጽ 11 ናይቲ መጽሔት ሓንቲ ግሩማት ተማህሮ እቲ ቤትምህርቲ ምስ ናይ ማኅበር ካፑቺን ገዳማዊ ልብሶም ይርኣዩ ነቢሮም
ካብቶም ኣብቲ ስእሊ ዛለዉ ደቂ ሃገር ድማ

1. ኣብርሃም ሓጎስ (ጳውሎስ በዓል ዓደንጎፎም)
2. ኣባይ ገብረኣብዝጊ(ቸዛረ በዓል ኣሥመራ)
3. ዘርኣይ ደረስ (ፍራንቸስኮ በዓል ዓዲሄይስ)
4. ነጋሽ ሃብተሓንስ (ሰባስቲያኖ በዓል ኣፈልባ)
5. ገብረኣብ ገብረእግዚኣብሔር (ዮሓንስ በዓል ኣርባዕተ ኣሥመራ)
6. ክፍሎም ነማርያም (ኣንጦንዮስ በዓል ሽከቲ)
7. ሰሎሞን ተኽለ (ጴጥሮስ በዓል ዓድኸፈለት) - ኣቦ ስሙይ ተጋዳላይ ጴጥሮስ ሰለሙን ምዃኖም ኢዮም።
8. መስፍን ወልደሚካኤል (ኣጋታንዥሎ በዓል እናደቆ)
9. ሃብተማርያም ንጉሠ (እንድርያስ በዓል ሓላይ)
10. ኃይለማርያም ገብረሥላሴ (ካሲያኖ በዓል ባረክናሃ)
11. ተስፋይ ጸጋይ (ቦኖቬንቱራ በዓል ሔቦ)
12. ተኸሥተብርሃን ገብረመድኅን (ዶመኒኮ በዓል መዓርዳ) - ሓደ ካብቶም ቀዳሞት ካህናት ካፒቺን ካብ ደቂሃገር- ኣብ ግዜ ናይ ወሎ ድርቂ ግሩም ተግባር ዝገበሩ ኣቦ።
13. ተወልደብርሃን ብላታ ክፍልዝጊ (ያዕቆብ በዓል ከረን)
14. ገብረሕይወት ነባራይ (ጕዶ በዓል ደቂ ዳሺም)
ምስቶም ወጻእተኛታት ካህናት ናይ ማሕበር ደቂ ካፑቺን ተሳኢሎም ከምዝነበሩ መዘኽርና ይሕብረና።

መበቖላዊ ደራሲ እዚ ጽሑፍ [ viewtopic.php?f=2&t=371092&p=1591991#p1591991] ፡ ነፍሲኄር ደራሲ ተስፋዬ ገብረኣብ ምዃኑ ንፈልጥ። ኣብቲ ናይ ኣምሓርይና ጽሑፉ “ዘርኣይ ደረስ ካቶሊክ ኪከውን ተገዲዱ።” ቢሉ ጽሒፉ ነቢሩ፤ ንሕና ኤርትራዉያን ደያኑ ማእከልን መስመርን ድማ “ተገዲደ” ቢሉካ ኔሩ ዲዩ፧ ቢልና በቲ ልሙድ ኤርትራዊ ጭዉነት ሓበንን ፍናንን ሓቲትናዮ ነቢርና ንደራሲ። እንተ ተርጓሚ ጽሑፍ ግን ነዙይ ዘስተብሃለ ኪመስል መኣረምታ ዝገበረሉ ይመስል። ንደራሲ ተስፋዬ ገብረኣብ ሓደ ሓዉ ካቶሊካዊ ካህን ከምዝዀነ ድማ ሕዪዉን መዘኽርና ይሕብረና! እዚ መርኣያ ስኒት ሃይማኖታት ደቂ ኤርትራ ኢዩ ቢልናዉን ንኣምን።
viewtopic.php?f=2&t=375780&start=20

Post Reply