አሁን በራ አይኔ አለ ዘፋኙ። እንኳን በራላችሁ ግን ከልባችሁ ይሁን።ለማንኛውም ጄግና እና ጭስ መውጫ አያጣም።
ኧረ!ብአዴን ለዐብይ አህመድ እና ለሽመልስ አብዲሳ ማስጠንቀቂያ ሰጠች። ቁማር በላን የሚሉ የትርካት ምርኮኛ ቁሞ ቀር አለቻቸው።

Re: ኧረ!ብአዴን ለዐብይ አህመድ እና ለሽመልስ አብዲሳ ማስጠንቀቂያ ሰጠች። ቁማር በላን የሚሉ የትርካት ምርኮኛ ቁሞ ቀር አለቻቸው።
ዐብይ አህመድን
የፓለቲካ ጋለሞታ ሼሌ (political prostitute) ፤ ስልጣን ላይ ለመቆየት የሚፈልግ ዘረኛ ( ጠማማታሪክ ምርኮኛ ቁሞ ቀር) ነው። እንድህ ንገረልኝ እንጅ
Re: ኧረ!ብአዴን ለዐብይ አህመድ እና ለሽመልስ አብዲሳ ማስጠንቀቂያ ሰጠች። ቁማር በላን የሚሉ የትርካት ምርኮኛ ቁሞ ቀር አለቻቸው።
ዓብይ ከትግሬ ጋር አብሮ ሊበላቸው እያዘጋጃቸው መሆኑን የተረዱት ይመስላል። መጪው ቀናት ወሳኝ ናቸው። የመበላት እድላቸው ሰፊ ነው። ምክንያቱም ቅልጥፍና የላቸውም።
Re: ኧረ!ብአዴን ለዐብይ አህመድ እና ለሽመልስ አብዲሳ ማስጠንቀቂያ ሰጠች። ቁማር በላን የሚሉ የትርካት ምርኮኛ ቁሞ ቀር አለቻቸው።
ቁም ነገሩ ብአዴኖች ከልባቸው ይዘልቁበታል ወይ ነው። እንኳን ከኦነግ እና ወያኔ ዛቻ ከተወረወረ ጦር የሰውራል የህዝብ እውነት እና እምባ። አሳምነው ጽጌ ቀደም አድርጎ ነግሯቸው ነበር - አሁንም ቢሆን ከህዝብ ጋር መቆም ይገባቸዋል።በመሰረቱ እኮ የአማራን ህዝብ እያስተዳደሩ አይደለም። ይህን ለመናገር ባይፈልጉት የግድ እውነቱ ነው የተናገረው። ይህ ወደየት ያመራል? የኦነግ እና ወያኔ ግፍ ዘመን መጠናቀቁን - ከእንግድህ ሊዋሽበት የሚችል ምክንያት ማለቁን።
Re: ኧረ!ብአዴን ለዐብይ አህመድ እና ለሽመልስ አብዲሳ ማስጠንቀቂያ ሰጠች። ቁማር በላን የሚሉ የትርካት ምርኮኛ ቁሞ ቀር አለቻቸው።
Too late !
ቀድሞ፥ ነበር፥ እንጂ፥ መጥኖ፥ መዶቆስ፤
አሁን፥ ምን፥ ያደርጋል፥ ኢሱ፥ እያሉ፥ማልቀስ፥
ኢሱን፥ ተማምኖ፥
የሰው፥ ሚስት፥ ሲደፍሩ
ወንድምን፥ ሲገድሉ
ንብረቱን፥ ሲያግዙ
እግዜሩ፥ፍርድ፥ ያመጣል፥ አመትም፥አይቆዩ፥
ቀድሞ፥ ነበር፥ እንጂ፥ መጥኖ፥ መዶቆስ፤
አሁን፥ ምን፥ ያደርጋል፥ ኢሱ፥ እያሉ፥ማልቀስ፥
ኢሱን፥ ተማምኖ፥
የሰው፥ ሚስት፥ ሲደፍሩ
ወንድምን፥ ሲገድሉ
ንብረቱን፥ ሲያግዙ
እግዜሩ፥ፍርድ፥ ያመጣል፥ አመትም፥አይቆዩ፥
Last edited by Axumezana on 20 Feb 2023, 18:43, edited 1 time in total.
Re: ኧረ!ብአዴን ለዐብይ አህመድ እና ለሽመልስ አብዲሳ ማስጠንቀቂያ ሰጠች። ቁማር በላን የሚሉ የትርካት ምርኮኛ ቁሞ ቀር አለቻቸው።
የሰራችሁት፥ ግፍ፥ ከሰማይ፥ መብረቅ፥ ያወርዳል፤
-
Assegid S.
- Member
- Posts: 950
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
- Contact:
Re: ኧረ!ብአዴን ለዐብይ አህመድ እና ለሽመልስ አብዲሳ ማስጠንቀቂያ ሰጠች። ቁማር በላን የሚሉ የትርካት ምርኮኛ ቁሞ ቀር አለቻቸው።
ትክክል። ትናንት ለትግሬ ራሱን ለባርነት ያሳደረ አሁን ደግሞ ለኦሮሞ ተላላኪ የሆነ የሆዳም አማራ ጥርቅም ከመግለጫ ያለፈ ነገር ያመጣል ብሎ መጠበቅ ከእባብ እንቁላል እርግብ እንደመጠበቅ ነውAssegid S. wrote: ↑20 Feb 2023, 18:50ከዚህ ቀደም እንዳልኩት ሆዳም ሥጋ እንጂ ልብ አይገዛም። አባባሌን ግልፅ ለማድረግ ብኣዴን ሆዳም ነው! ምንግዜም ቢሆን የሚበላው ሥጋ እንጂ የሚያስተውልበትን ልብ አይገዛም። ለሆዱ ለሚኖር ኣሳማ ... ባርነት ዶግማ ነው!
Re: ኧረ!ብአዴን ለዐብይ አህመድ እና ለሽመልስ አብዲሳ ማስጠንቀቂያ ሰጠች። ቁማር በላን የሚሉ የትርካት ምርኮኛ ቁሞ ቀር አለቻቸው።
የብአዴን ትልቁ ችግር እኮ የሆድ ነገር አይሆንላቸውም። ከህዝብ ተለይተው ብቻቸውን ስለቀሩ ብቻ ሳይሆን ኦነግ-ኦሮሙማ እንደ ኮንዶም ዘልጦ ዘልጦ ሊጥላቸው መሆኑን እያወቁ ሲመጡ ለጊዜውም ቢሆን ማንገራገራቸው ይመስለኛል። ምናልባት ደግሞ ካመረሩ የሚታይ ይሆናል። ሞኝ ካመረረ በግ ከበረረ /ብርሌ ከነቃ አይሆንም ዕቃ/ ሊሆን ይችል ወይስ ለትወና ከህዝብ መለየታቸውን ሲያውቅ መሰሪ አብይ አህመድ ይህችን ብላችሁ አንገራግሩ እኛ ምንም አንላችሁም ከዚያ የህዝብን ሆድ ታንቦጫቡጩታላችሁ ብሎ ይሆን። ውሸታም እረኛ እውነተኛው ቀበሮ ሲመጣ ኡኡ ቢል የሚደርስለት የለም ልማዱ ነው የሚለው ቢሆንስ? ይህ ሁሉ ያለመታመን ባህል (የሆድ) ያመጣው ጣጣ ነው።
Assegid S. wrote: ↑20 Feb 2023, 18:50ከዚህ ቀደም እንዳልኩት ሆዳም ሥጋ እንጂ ልብ አይገዛም። አባባሌን ግልፅ ለማድረግ ብኣዴን ሆዳም ነው! ምንግዜም ቢሆን የሚበላው ሥጋ እንጂ የሚያስተውልበትን ልብ አይገዛም። ለሆዱ ለሚኖር ኣሳማ ... ባርነት ዶግማ ነው!